መነሻ ገጽ ሴካፋ ሴካፋ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለ27 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርበዋል 
ሴካፋዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሴካፋ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለ27 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርበዋል 

አጋራ
አጋራ

በኬኒያ አዘጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ከህዳር 24 ጀምሮ በሚደረገው ውድድር አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለአዳዲስ እና ነባር ተጨዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡
ነገ ሶስት ሰዓት ካዛንችስ በሚገኘው የፈዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ እና በማግስቱ በካፒታል ሆቴል እንዲሰባሰቡ  ጥሪ ቀርቧል፡፡
በግብ ጠባቂ ቦታ የተመረጡ 

በረከት አማረ =>ወልዋሎ አዲግራት.ዮ

ታሪክ ጌትነት =>ደደቢት

ተክለማርያም ሻንቆ =>ሀዋሳ ከተማ
በተከላካይ ቦታ የተመረጡ 

ግርማ በቀለ =>ኢትዮ-ኤሌክትሪክ

አምሳሉ ጥላሁን => ፋሲል ከተማ

ተመስገን ካስትሮ => አርባምንጭ ከተማ

ኄኖክ አዱኛ ጅማ => አባ ጅፋር

ቴዎድሮስ በቀለ=>መከላከያ

አበበ ጥላሁን =>ሲዳማ ቡና

አበባው ቡታቆ =>ቅዱስ ጊዮርጊስ

አናጋው ባደግ=> ድሬዳዋ ከተማ
በአማካይ ቦታ የተመረጡ 

ሳምሶን ጥላሁን =>ኢትዮጵያ ቡና

ተስፋዬ አለባቸው =>ወልዲያ ከተማ

ከነአን ማርክነህ =>አዳማ ከተማ

እንዳለ ከበደ =>አርባምንጭ ከተማ

በሐይሉ ተሻገር => ኢትዮ-ኤሌክትሪክ

ብሩክ ቃልቦሬ =>ወልዲያ ከተማ

መስኡድ መሐመድ =>ኢትዮጵያ ቡና

ዮናስ ገረመው =>ጅማ አባ ጅፋር
በአጥቂ ቦታ የተመረጡ

አዲስ ግደይ => ሲዳማ ቡና

ዳዋ ሆቴሳ =>አዳማ ከተማ

አማኑኤል ገብረሚካኤል => መቐለ ከተማ

አቤል ያለው => ደደቢት

አቡበከር ሳኒ =>ቅዱስ ጊዮርጊስ

ፍሬው ሰለሞን=>ሀዋሳ ከተማ

አብዱራህማን ሙባረክ => ፋሲል ከተማ

ፀጋዬ ብርሃኑ => ወላይታ ድቻ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከሜሲ ጋር በአንድ ሜዳ የደመቀው የሜጀር ሊግ ሶከሩ ኮከብ ማረን ሀይለስላሴ

የማረን ሁለቱ ታናናሽ ወንድሞቹም እግር ኳስን ተጫውተዋል አሁን ላይስ ምን ላይ ናቸው።...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የእናቱን ሀገር መለያ የመልበስ ፍላጎት ያለው የግራ መስመር አጥቂ

ለአሜሪካ ከሀያ አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው እና በዴንማርክ የሚገኘው ተጫዋች። እናቱ...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ኢትዮጵያን ባገለግል እጅግ ደስ ይለኛል” ወጣቱ ተጫዋች ጆሲሳ ስምዖን

በጀርመኑ ኮሎኝ የሚገኘው እና በቀጣዩ ክረምት ወደ ዋናው ቡድን የሚያድገው ወጣቱ የግራ...