መነሻ ገጽ ሴካፋ ሴካፋ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ቀን ልምምዱን አከናውኗል 
ሴካፋዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሴካፋ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ቀን ልምምዱን አከናውኗል 

አጋራ
አጋራ

​በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ላይ እሚሳታፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ቀን  ልምምዱን በዛሬው እለት   ጀምሯል ፡፡ 

በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከተመረጡት 27 ተጨዋቾች መካከል  22 ተጨዋቾችን በመያዝ ለ1 ሰዓት ከኳስ ጋር  ቀለል ያለ  ልምምድሰርተዋል፡፡
አሰልጣኙ ከልምምድ በኃላ አጭር  አስተያየት ለጋዜጠኞች  ሰጠዋል፡፡


በሴካፋ ዋንጫ እስከምን ድረስ እንጎዛለን በላቸሁ አቅዳችኋል?

”ማንኛውም ቡድን ወደ ውድድር የሚያመራው ለተሳትፎ ሳይሆን የውድድሩ አሸናፊ ለመሆን ነው። ተጫዋቾቹም ታሪክ ይሰራሉ ብዬ አስባለው። የመጫወት ፍላጎታቸው ከፍተኛ ነው። ”

ከተመረጡት 27 ተጨዋቾች 22 ብቻ ነው በዛሬው ልምምድ የተገኙት ?

 “ተጨዋቾቹ ፍቃደኛ ቢሆኑም የክለቦቹ አመራሮች ሊልኩልን አልቻሉምየፋሲል፤ወልዲያ እና ፋሲል  ክለብ ተጨዋቾች አልመጡ ። ከአመራሮቹ ጋር ተነጋግረን መግባባት ላይ ደርሰናል ፡፡ዛሬ ከሰዓት ወደ ቡድን  ይገባሉ ብለን እንጠብቃለን”

በለፈው ሳምንት በቻን ላይ ያጋጠማቹሁ የፓስፖርት ችግር ነበር፡፡ አሁንስ በድጋሚ ይፈጠራል ብላችሁ ታስባላቹሁ??

” ከነገ ጀምሮ ፕሮግራሜ ይህ ነው። እነዚህ ተጫዋቾች ወደድንም ጠላንም አስፈላጊዎቻችን ናቸው ናቸው። ስለዚህ በፓስፖርት ችግር ምክንያት መቅረት የለባቸውም የሁላችንም ርብርብ ያስፈልጋል”

በተመረጡት ተጫዋቾች ላይ ሁለት፡ሁለት መሆኑ ያሳጣህ ተጫዋቾች አሉ ??

“አዎ በየ ክለቡ የተለያዩ  ተጫዋቾችን አላካተትንም  ሆኖም ግን አሁንም ያሉን ልጆች ጠንካራ ናቸው፡፡”

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከሜሲ ጋር በአንድ ሜዳ የደመቀው የሜጀር ሊግ ሶከሩ ኮከብ ማረን ሀይለስላሴ

የማረን ሁለቱ ታናናሽ ወንድሞቹም እግር ኳስን ተጫውተዋል አሁን ላይስ ምን ላይ ናቸው።...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የእናቱን ሀገር መለያ የመልበስ ፍላጎት ያለው የግራ መስመር አጥቂ

ለአሜሪካ ከሀያ አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው እና በዴንማርክ የሚገኘው ተጫዋች። እናቱ...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ኢትዮጵያን ባገለግል እጅግ ደስ ይለኛል” ወጣቱ ተጫዋች ጆሲሳ ስምዖን

በጀርመኑ ኮሎኝ የሚገኘው እና በቀጣዩ ክረምት ወደ ዋናው ቡድን የሚያድገው ወጣቱ የግራ...