መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳለሀዲን ሰኢድ ከፈረሰኞቹ ጋር ሁለት አመታት ለመቆየት ተስማማ
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሳለሀዲን ሰኢድ ከፈረሰኞቹ ጋር ሁለት አመታት ለመቆየት ተስማማ

አጋራ
አጋራ

ፈረሰኞቹ በቀጣዩ ዓመት ላለባቸው የኢንተርናሽናል እና የሀገር ውስጥ ውድድሮች የተጨዋችን ውል በማደሰና አዳዲስ ተጨዋቾችንም በማስፈረም ላይ ይገኛሉ፡፡ 

ከሰሜን አፍሪካ  ክለቦች ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረው   ሳላሃዲን ሰዒድ ለተጨማሪ ሁለት ዓመት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለመቆየት ከስምምነት ላይ ደርሷል።በነገው እለትም በክለቡ ፅህፈት ቤት ተገኝቶ ፊርማውን እንደሚያኖር የክለቡ የፋዊ ገፅ አስታውቋል፡፡

በ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ለፈረሰኞቹ 15 ግቦችን ማስቆጠሩ እሚታወስ ነው፡፡
 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...