መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሙሉአለም ጥላሁን ለወልዋሎ አዲግራት ፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሙሉአለም ጥላሁን ለወልዋሎ አዲግራት ፈረመ

አጋራ
አጋራ

​ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በ2010 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ጠንካራ ተሳትፎ ለማድረግ 9ኛ ተጫዋቾችን ከኢትዮ ኤሌትሪክ ሙሉአለም ጥላሁንን አስፈርሟል፡፡

የፊት መስመር ተጫዋቾቹ ሙሉአለም ጥላሁን ከዚህ በፊት ለኢትዮጵያ መድህን ፤ኢትዮጵያ ቡና፤መከላከያ፡ አና ለኢትዮ ኤሌትሪክ መጫወት ችሏል

 በ2003 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ እሚታወስ ነው፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...