መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ነገ ማክሰኞ የመጀመሪያዋ ባለቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ሳምንታዊ ጋዜጣ እንደተለመደው የተለያዪ አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማክሰኞ ከእጅዎ ትገባለች። ይጠብቋት ። ሀትሪክ ምን ምንን ጉዳዬችን ይዛ ወጥታ ይሆን? በሀገር ውስጥ THE BIG iNTERVIEW በሚለው አምድ በአሁን ሰዓት ለሰበታ ከተማ እየተጫወተ የሚገኘው አመለሸጋው ተጨዋች መስዑድ መሀመድ የተለያዩ ጥያቄዎች ከጋዜጣው ቀርቦለት ምላሽ ሰጥቷል።
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት ነገ ማክሰኞ የመጀመሪያዋ ባለቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ሳምንታዊ ጋዜጣ እንደተለመደው የተለያዪ አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማክሰኞ ከእጅዎ ትገባለች። ይጠብቋት ። ሀትሪክ ምን ምንን ጉዳዬችን ይዛ ወጥታ ይሆን? በሀገር ውስጥ THE BIG iNTERVIEW በሚለው አምድ በአሁን ሰዓት ለሰበታ ከተማ እየተጫወተ የሚገኘው አመለሸጋው ተጨዋች መስዑድ መሀመድ የተለያዩ ጥያቄዎች ከጋዜጣው ቀርቦለት ምላሽ ሰጥቷል።

አጋራ
አጋራ

ሀትሪክ ስፖርት ነገ ማክሰኞ
የመጀመሪያዋ ባለቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ሳምንታዊ ጋዜጣ እንደተለመደው የተለያዪ አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማክሰኞ ከእጅዎ ትገባለች። ይጠብቋት ።
ሀትሪክ ምን ምንን ጉዳዬችን ይዛ ወጥታ ይሆን? በሀገር ውስጥ THE BIG iNTERVIEW በሚለው አምድ በአሁን ሰዓት ለሰበታ ከተማ እየተጫወተ የሚገኘው አመለሸጋው ተጨዋች መስዑድ መሀመድ የተለያዩ ጥያቄዎች ከጋዜጣው ቀርቦለት ምላሽ ሰጥቷል።
ከእነዛ ውስጥም “ኢትዮጵያ ቡና ተጫውተህም ሆነ ሳትጫወት የምትቆጭበት ክለብ ነው” የሚል ምላሽም ይገኝበታል።
በሌላው የሀገር ውስጥ ስፖርት ዘገባችን በአሁን ሰዓት ጥሩ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ጋዲሳ መብራቴም
“የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በጨዋታም በውጤትም የሚደሰቱበትን አስፈሪ ቡድን እንመልሳለን” ብሎም ይናገራል።
የመቀለ 70 እንደርታውም አሌክስ ተሰማም
“እርግጠኛ ሁኑ የሊጉን ዋንጫ ዳግም እናነሳለን” ሲል ይናገራል።
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባም ስለ ሊቨርፑሉ አሌክሳንደር አርኖልድ አርቴታ ቡድናቸው አርሰናል እድለኛ እንዳልነበርና ሊዮኔል ሜሲ ክለባቸው ከስህተቱ መማር እንዳለበት ይናገራል።
ሀትሪክ አታምልጦት።
የነገ ሀትሪክ ጋዜጣዎ አታምልጦት።
ሀትሪክን ከጋዜጣዋ በተጨማሪ ከፍተኛ መሻሻል ባሳየውና በአጭር ጊዜ በርካታ ጎብኚዎች ባሉት በድረ-ገፅዋ hatricksport.net አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉና ዛሬውኑ ይጎብኙን።
ሀትሪክ አ
የሀትሪክ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...