መነሻ ገጽ Uncategorized ከተጫዋቾቹ ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባው ወልዲያ ከተማ አማረ በቀለን ከ አ.አ ከተማ አስፈርሟል
Uncategorizedወልዲያዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ከተጫዋቾቹ ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባው ወልዲያ ከተማ አማረ በቀለን ከ አ.አ ከተማ አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

በዘንድሮ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መከፈቱን ተከትሎ በርካት ተጫዋቾችን ያስፈረመው ወልዲያ እግር ኳስ ክለብ ካስፈረማቸው  የቡድኑ  ተጨዋቾች ጋር አሁንም ከስምምነት ላይ መድረስ አለመቻሉን ሀትሪክ ስፖርት ድህረ ገፅ ከውስጥ ምንጮችዋ ማረጋገጥ የቻለቸው፡፡ ከክለቡ ጋር ከዚህ በፊት ልምዳቸውን አቋርጠው የ1ዓመት ከ 5ወር ደሞዛቸው እንዲከፈላቸው ከጠየቁት ተጫዋቾች መካከል ፍፁም ገብረማርያም ፣ብሩክ ቃልቦሬ ቢያድግኝ ኤሊያስ ፣ ምንያህል ተሾመ ሲሆኑ ከትናንትና በስቲያ ሌላው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ያስፈረሙት ተስፋዬ አለባቸው (ቆቦ) ተቃዋሞውን መቀላቀሉ እረግጥ ሆኗል፡፡

ከክለቡ አካባቢ አየተሰማ እሚገኘው ክለቡ ተጫዋቾቹ የጠየቁት ገንዘብ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ በመሆኑ የክለቡን የፋይናንስ አቅም እንደሚያዳክም እና የጠየቁት ገንዘብ እንደማይከፍላቸው እና ተጨዋቾቹ ያነሱትን ተቃውሞ በመተው ወደ ልምምዳቸው እንዲመለሱ ይህን እማያደርጉ ከሆነ ክለቡ በተጫዋቾቹ ላይ ቅጣት እንደሚያስተላለፍ ሀትሪክ ድህረ ገፅ ከክለቡ አካባቢ ያገኘችው መረጃ ይጠቁማሉ፡፡

በተጨዋቾች ውዝግብ ውስጥ የሚገኘው ወልድያ ስፖርት ክለብ የአንድ ተጨዋችን ውል ሲያድስ ሌላ አንድ ተጨዋችን አስፈርሟል

ለበርካታ አመታት በወልድያ ስፖርት ክለብ በተጨዋችነት ያገለገለውን የኤፍሬም ጌታሁን (አብይ)  ውል ሲያድስ የቀድሞውን የሀረር ሲቲ ፣የኢትዮ-ኤሌክትሪክእና የአዲስ አበባ ከተማ ተጨዋች የነበረውን አማረ በቀለን ዛሬ ከሰዓት በኃላ  በኢትዮጵያ  እግርኳስ ፌደሬሽን በመገኘት ማስፈረም ችሏል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...