በ19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደደቢት እና ወልድያ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል። ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማን የገጠመው ደደቢት 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ጌታነህ ከበደ...
ቶታል ካፍ አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ...
የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታውን ነገ 10 ስአት ላይ ያደርጋል። በ2017ቱ የቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ የሲሸልሱን...
በ19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ በቆሼ አካባቢ በተፈጠረው አደጋ ህይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን በማሰብ የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ የተጀመረው ጨዋታ...
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 19ኛ ሳምንት...
ዛሬ በተካሄደው የካፍ ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የማዳጋስካሩ አህመድ አህመድ የኢሣ ሃያቱን የ 29 ዓመት አገዛዝ 34 ለ 20 በሆነ ድምፅ በማሸነፍ የኢሣ...
ዛሬ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሲካሄድ በነበረው የካፍ ጠቅላላ ጉባኤ ካፍን ላለፉት 29 አመታት ሲመሩ የነበሩት ኢሳ ሃያቱ ተሸንፈዋል። በምርጫው ድምጽ ከሰጡ 54 ሃገራት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident