አሰልጣኝ ያሬድ አበጀ ከማንኛውም አይነት የእግር ኳስ ስፖርት እንቅስቃሴ ለአንድ ዓመት ታገደ ፤ ተጨማሪ የ15 ሺህ ብር የቅጣት ውሳኔም ተላለፈበት። በኢትዮጵያ ከፍተኛ...
በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን ኢትዮጵያ ቡና ወልድያን አሸንፈዋል፡፡ Pic-source ፈረሰኞቹ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ላይ በተካሄደው ጨዋታ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፒሊን ኮሚቴ በድሬዳዋ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ላይ ያሳለፈው በዝግ ስታድየም የሚካሄድ የአንድ ጨዋታና የብር 75‚000.00 /ሰባ አምስት ሺህ...
በኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ 22ኛ ሳምንት የውድድር መርሀ ግብር ድሬዳዋ ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና መጋቢት 07/2009 ዓ.ም ጨዋታቸውን ባካሄዱበት ወቅት ከተከሰተው የስፖርታዊ ጨዋነት ጋር...
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ...
በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ቀጥለው ተደረገዋል፡፡ በመብራት መቆራረጥ ምክንያት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ...
ፌደሬሽኑ ባለስድስት ፎቅ ህንፃ ለመግዛት የመጨረሻው ውሳኔ ላይ ደርሷል የኢትዮጵያን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና አለም አቀፍ እግር ኳስ የበላይ አዛዥ...
ቅዳሜ 10፡00 ሰዓት የኢትዮጵያ ተናፋቂው፣ አጓጊው እንደዚሁም ደግሞ በሁሉም የስፖርት ቤተሰቦችም ሆነ የቅ/ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ዘንድ እየተጠበቀ ያለው ታላቁ የሸገሩ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident