Uncategorized

391 መጣጥፎች
Uncategorized

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲስፕሊን ኮሚቴ እና ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ በኘሪሜየር ሊግ እና በከፍተኛ ሊግ ክለቦች ላይ ውሳኔ አስተላልፏል

  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሚቴ እና የይግባኝ ኮሚቴ በ2009 ዓ.ም በተሻሻለው የዲስፕሊን መመሪያ መሠረት የዳኞችና የታዛቢዎችን ሪፖርት በመመርመር የሚከተሉትን የቅጣት ውሳኔዎች...

Uncategorized

አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከተማ ተለያዩ

አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከተማ ተለያዩ የፋሲል ከተማ ክለብን ለፕሪሚየር ሊግ ያበቃውና ዘንድሮም ጠንካራ ተፎካካሪ እንዲሆን ያደረገው አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደ ጊዮርጊስ...

Uncategorized

​የኘሪሜየር ሊጉ መሪዎች ቅዱስ ጊዮርጊስና ደደቢት መሪነታቸውን እሚያስቀጥሉበት ድል አስመዝግበዋል

በ25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬም ቀጥሎ ሲውል በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ሶስት ጨዋታዎች ተደርገዋል። አዲስ አበባ ላይ ሁለት ጨዋታዎች...

Uncategorized

የአፍሪካ የቻምፒየንስ የምድብ ድልድል ዛሬ በግብፅ ካይሮ ይፋ ሲሆን ኢትዮጵያን የወክለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን አውቋል

  በአዲሱ የምድብ ድልድል መሰረት 16 ቡድኖች በአራት ምድብ ተደልድለዋል። በዚህም መሰረት የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፣ የቱኒዚያው ኤስፔራንስ ደ ቱኒዝ እንዲሁም የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎው...

Uncategorized

በኘሪሜየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ ሲያሸንፉ ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርቷል 

  በ25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ቀጥሎ ተካሂዷል። ከቀትር በኋላ የተካሄደው የአዲስ አበባ ከተማና የአዳማ...

Uncategorized

ኢትዮጵያ መድህን ደረጄ በላይን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድረጎ ቀጥሯል 

ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለመምጣት በመታገል ላይ የሚገኘው መድን ክለብ ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአሰልጣኝ ሻምበል መላኩ ጋር በስምምነት መለያየቱ ይታወሳል። የእሳቸው ምትክ ይሆንለት ዘንድ...

Uncategorizedየኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ 4ኛ ሳምንት ውጤት መግለጫ 

ተ.ቁ ክለብ ውጤት ቀን 1 ሐረር አባድር ከመተሀራ ስኳር 2 – 1 15/08/09 2 ዱከም ከተማ ከካሊ ጅግጅጋ 5 – 0 15/08/09 3 ወንጂ ስኳር ከቢሸፍቱ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማኅበር ጠቅላላ ጉባዔውን በአዲስ አበባ ኢንተር ኮንትኔታል ሆቴል አካሂዷል።

የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማኅበር ጠቅላላ ጉባዔውን በአዲስ አበባ ኢንተር ኮንትኔታል ሆቴል አካሂዷል። የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማኅበር በዓመቱ ሊሰራቸው ካቀዳቸው አብዛኛዎቹን አለማከናወኑን ገለጸ። የማኅበሩ ፕሬዚዳንት...