Uncategorized

391 መጣጥፎች
Uncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“የፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ ከእኛ ውጪ ወዴት ይሄዳል? ሂድ ብትሉትም ፍፁም አይሄድም”አበባው ቡጣቆ (ቅ.ጊዮርጊስ)

​የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታው በምድብ ሶስት ከደቡብ አፍሪካው ማማሎዲ ሰንዳውንስ፣ ከቱኒዚያው ኤስፕራንሴ እና ከዲሞክራቲክ ኮንጎው ኤኤስ ቪታል ጋር በመደልደል ወሳኞቹን...

Uncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

​ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማ ተለያዩ

የኢትዮጵያ ቡና የስፖርት ክለብ ባደረገው ግምገማ በጊዚያዊነት ቡድኑን ከኒቦሳ ቩሲቪችን ተረክበው ሲያሰለጥኑ የነበሩት አሰልጣኝ ገዛህኝ ከተማ ከሀላፊነት በማንሳት ምክትል አሰልጣኙ እድሉ ድረጄን በጊዜአዊነት...

Uncategorizedዋልያዎቹ

​አዲሱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለ29 ተጨዋቾች  ጥሪ አቅርበዋል

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከፊቱ ላለበት ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለ 29 ተጫዋቾች በሀገር ውስጥ እና በውጭ ለሚጫወቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡   በግንቦት...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች /LIVESCORE/

                        የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ሰኞ ሚያዚያ 30 ቀን 2009 FT አዲስ አበባ ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ   እሁድ ሚያዚያ 29 ቀን...

Uncategorized

በፕሪሜየር ሊጉ ደደቢት ድል ሲቀናው ኢትዮጵያ ቡና አቻ ወጥቷል

  በ27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ደደቢት እና ሀዋሳ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል። ደደቢት በአዲስ አበባ ስታዲየም ፋሲል ከተማን አስተናግዶ 2...

Uncategorized

የጨዋታ ሪፖርት|ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል ጅማ ላይ ተቀዳጅቷል 

  በ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ መርሀ ግብር ቀጥሎ ሲደረግ በቀጣዩ ሳምንት መጨረሻ ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ከሜማሎ ሰንዳውንስ ጋር የመጀመሪያ ጨዋታ...

Uncategorized

በኘሪሜየር ሊጉ  ሲዳማ ቡና መሪነቱን እሚያጠብበት እድል ሲያመክን :መከላከያ ድል ቀንቶታል !!!

በ​27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል። ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን፥ 8 ሰዓት ከ30 ላይ...

Uncategorized

“የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት አሁንም ትግላችን ይቀጥላል” ወሰኑ ማዜ /ቀስቴ/

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ለማንሳት ዕድሉ ካላቸው ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሲዳማ ቡና በክለቡ ውስጥ ጥሩ ብቃታቸውን እያሳዩ ካሉትና ዘንድሮም ውላቸውን ከሚጨርሱት ተጨዋቾች...