መነሻ ገጽ Yishak belay yishack47
156 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

ሞ ፋራህ ለዓመታት ከነገሰባት የትራክ በሽንፈት ጡረታ ወጣ፤ሙክታር እድሪስ ሞ ፋራህን በማሸነፍ የኢትዮጵያዊያንን ቁጭት ያበሰ ውጤት አስመዘገበ ፤መቼም ደግሜ የማላገኘው ድል ነው

  (በይስሀቅ በላይ (ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) በመጨረሻም ሙክታር እድሪስ ወርቁን አጠለቀ፤በትራክ ላይ ለዓነግሶ የቆየው ሞ ፋራህ የትራኩን ዓለም በሽንፈት ተሰናበተ።ሞ ፋራህ በመጨረሻም የዩዜይን...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

ኢትዮጵያውያን በዛሬው የ5ሺ ፍፃሜ ሞ ፋራህን በማሸነፍ ከትራክ ጡረታ ያስወጡት ይሆን? ዮሜፍ እና ሰለሞን ባረጋ ለአሸናፊነት ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸዋል

ላለፉት አራት ዓመታት የአለም ሻምፒዮናና የኦሎምፒክ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን ይዘውት የቆዩትን የትራክ የበላይነት ነጥቆ ለዓመታት የግሉ ያደረገውን ሞ ፋራህን ከትራክ ውድድር በሽንፈት ጡረታ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

አልማዝ አያና፣ ጥሩነሽ ዲባባ እና ታምራት ቶላ ከድላቸው በኋላ ምን ይላሉ?

ሶስቱ የሜዳሊያ ባለቤቶች በተለይ ለሀትሪክ ከለንደን በይስሀቅ በላይ (ከለንደን) በእግር ኳስ ያያና ኮሎ ቱሬ፣ ፍራንክና  ሮናልድ ዲቦር፣ ኤደንና​ ትሮጋን ሃዛርድ ወይም  ፊልና ጋሪ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስለንደን 2017

ከወርቅም በላይ አልማዝ የሆነችው አልማዝ አያና የመጀመሪያውን ወርቅ ለሀገርዋ አበረከተች

  በይስሀቅ በላይ ከለንደን ድል ለኢትዮጵያ፤ ወርቅ ለኢትዮጵያ፤ ፍፁም የማይታመን ፤የሆነውን ሁሉ አምኖ ለመቀበል የሚክበድ፤ በምድር ላይ ያሉት ቃላቶች ሁሉ በትክክል ለመግለፅ የሚቸገሩበት...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ፌዴሬሽኑ የቅጣት ሠይፉን መዘዘ፤አሰልጣኝ ውበቱ አባተ፣አዳነ ግርማና ወላይታ ድቻ ላይ የዓመቱን ጠንካራ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዚህ ዓመት ከታዩት ውሳኔዎች በይዘቱ የከፋ ነው የተባለለትን የቅጣት ውሳኔ በቅ.ጊዮርጊሱ አዳነ ግርማ ላይና የሐዋሳው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ላይ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ቅ.ጊዮርጊስ በሜዳው ከኤስ ቪታ ላይ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ በማግኘቱ ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ ተስፋውን አለመለመ፤ሳላህዲን ሠይድ የቅ.ጊዮርጊስ የቁርጥ ቀን ልጅ መሆኑን ቀጥሎበታል

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ 16 ቡድኖች የሚሳተፉበት የምድብ ድልድል ውስጥ በመግባት የመጀመሪያ የሆነው ቅ.ጊዮርጊስ ትናንት እሁድ አ.አ ላይ ከዲ.ሪ.ኮንጎው ኤስ....

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

የእግር ኳሱ ቤተሰብ የከፋ ሐዘን ውስጥ ወድቋል ፤ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ የማይዘነጋ ወርቃማ ታሪክ ያለው አስግድ ተስፋዬ ድንገተኛ አማማት ብዙዎቹን አስደንግጣል

በይስሀቅ በላይ ከካናዳ ቶሮንቶ ዜናውን የሰሙትን ሁሉ አሰደንግጧል፤የሆነውን ሁሉ አምነው ለመቀበል ተቸግረዋል፤አዎን የቀድሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ባለውለታ የነበረው አመለሸጋው አሰግድ ተስፋዬ ዳግም ወደ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

በኦታዋ የ10ኪ.ሜ ሩጫ ልዑል ገ/እግዚአብሔር በአስደናቂ የአጨራረስ ፍጥነት አሸነፈ፤”ለኢትዮጵያዊያን አስቸጋሪ የሆነውን ሞህ ፋራህን በማሸነፍ መበቀል እፈልጋለሁ”

   በይስሀቅ በላይ ከካናዳ ኦታዋ "ለውድድሩ ሠዓታት ሲቀሩት በውስጤ የተዘበራረቀ ስሜት ተፈጥሮ ነበር፤በተለይ ሌሊት ላይ የገጠመኝ ያልታሰበ የሆድ ህመም ውድድሬን በብቃት እንዳላሸንፍ ያደርገኝ...