የአሰልጣኝ ግርማ ታደሠው ወልዋሎ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በመፈፀም ከእዮብ አለማየሁ...
ወልዋሎዎች እዮብ አለማየሁን የወልዋሎ የመጀመሪያ ፈራሚ አድርገዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመሩት ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያ ተጫዋችን በእጃቸው አስገብተዋል። የቢጫዎቹ የመጀመሪያ ፈራሚ ደግሞ የመስመር...
ኢትዮጵያ ቡና አምስተኛው ፈራሚው የመስመር አጥቂው ሆኗል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች እስከ አሁን በዝውውሩ አቡበከር ኑራ ፣ በረከት ወልደዮሐንስ ፣ አብዱሰላም...
የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪው ወላይታ ድቻ የግብ ዘቡን ሦስተኛ ፈራሚ አድርገውታል። በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመሩት እና የቴዎድሮስ ታፈሠ እና መሳይ ኒኮልን ውል ካደሱ በኋላ...
በረከት ወልዴ ወደ ቀድሞው ክለቡ ከአራት አመት በኋላ ተመልሷል። በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች የቀድሞው ተጫዋቹን የግሉ አድርጓል። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን...
ወላይታ ድቻ ወጣቱን አጥቂ በእጁ አስገብቷል! ከቀናት በፊት የቴዎድሮስ ታፈሠ እና መሳይ ኒኮልን ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ ወጣቱን አጥቂ ሀሰን ሁሴንን የግሉ አድርጓል።...
ከሰባት አመታት የፋሲል ቆይታ በኋላ አማካዩ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ። በፋሲል ከነማ መለያ ሰባት የውድድር አመታትን ያሳለፈውና ከአንድ አመት አስከፊ ህመሙ መልስ ከቆመበት ብቃቱ...
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን ለአዳማ ከተማ አሳልፈው የሰጡት ነብሮቹ አዲሱ አሰልጣኛቸው ታውቋል። ከቀናቶች በፊት ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር ስምምነት ቢፈፅሙም ወደ አዳማ ከተማ አሰልጣኙ...
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የክፍያ ጣሪያ በተመለከተ ሊደረግ የነበረው ስብሰባ ተራዘመ። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ከሁለት አመት በፊት ክለቦች በተገደበ የክፍያ ጣሪያ ስርዓት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident