ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮንነቱን አረጋገጠ 28ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞኞች ተካሂደዋል።...
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ሐሙስ ግንቦት10ቀን2009...
ለአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍልሚያው ወደ ደ/አፍሪካ የተጓዘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከማሚሉዲ ሰንዳውንስ ጋር ተጫውቶ ያለ ግብ አቻ ሊለያይ ችሏል፤ ያገኘው ውጤትም ከሜዳው ውጪ የተመዘገበ...
በ28ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሲጀመር ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል። ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የሚገኘውን አዲስ አበባ ከተማ 2...
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ረቡዕ ግንቦት 9 ቀን2009...
ፊቱ ላይ የተዘበራረቀ ስሜት በግልፅ ይነበባል፡፡ በቁጭት እና በተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንዳለ ከአንደበቱ ይልቅ ራሱ የፊቱ ገፅታ አፍ አውጥቶ ይናገራል፡፡ በተለይ በተለይ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በበኩሉ ክለቦች ለብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾችን እንዲለቁ የሚሰጠው ጊዜ በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ህግና ደንብ መሰረት ነው ብሏል። በ2019 ካሜሮን...
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሄኒከን ኩባንያ ጋር በተለይም ከማልታ ሶፊ ምርት ዘርፍ ጋር ለ5 አመት የሚቆይ የ30,000,000.00 /የሰላሳ ሚሊዮን/ ብር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ሰኞ ግንቦት...
«የእናንተ የቴሌቪዥን ጣቢያ በሆኑት ዲኤስቲቪ እና ሱፐር ስፖርት ሰንዳውንስ ምን እየሰራ እንዳለ ለማወቅ ችለናል፡፡ በመሆኑም በጨዋታው ላይ እኔ ምንም ያስደነቀኝ ነገር የለም፡፡» ጋዜጠኛው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident