መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

“የሳላህዲን ሰይድና የእኔ ለኮከብ ተጨዋችነት ምርጫ እጩ ውስጥ አለመካተታችን አግራሞትን ፈጥሮብኛል፤ ለመሆኑ መራጬ አካል ማን ነው?” ጌታነህ ከበደ /ደደቢት/

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና  ከወራት በፊት በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት  ሲጠናቀቅ፤ በእዚያን ዕለትም አሸናፊው  ቡድን ከዕለቱ የክብር እንግዳ ዋንጫውን  ሊቀበል ችሏል፤ ሽልማቱ በተሰጠበት  ቀንም...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስለንደን 2017

“በፕሬዝዳንትነት የተቀመጥኩበት ወንበር ከምቾት ይልቅ ይፋጃል”     ፕሬዝዳንት ኃይሌ ገ/ሥላሴ በለንደን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዙሪያ በተለይ ለሀትሪክ ስፖርት (Exclusive!)

     “ቀነኒሳን መቀነስ አይደለም በአንድ እግሬ እንኳን  ልሩጥ ቢለኝ እሺ ለማለት ሁለት ጊዜ አላስብም” * “ፊዚካልንና ሜንታልን እኩል ማሰራት ከቻሉ  አትጠራጠር የእኛ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ዝውውር | ሮቤል ግርማ ለወልዋሎ አዲግራት.ዩ ፊርማውን አኑሯል 

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀን በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ ፕሪሜየር ሊጉ መግባቱን ያረጋገጠው የሰሜን ተወካዩ ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲት በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የመጀመሪያውን ዝውውር...

የዝውውር ዜናዎች

​አማኑኤል ገ/ሚካኤል ከመቐለ ከተማ ጋር ለሁለት ዓመት እሚያቆየውን የፊርማ ስምምነት ፈረመ ፡፡

በዘንድሮ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሲወዳደር የነበርው መቐለ ከተማ ምርጥ ብቃቱን በማሰየት ቡድኑ ወደ ፕሪሜየር ሊጉ እንዲያድጉ ጉልህ ሚና ከተጫወቱ  ተጫዋቾች ውስጥ የፊት መስመሩ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

​አወዛጋቢ የነበረው የጅማ ከተማ አሰልጣኝ ቅጥር ፍፃሜውን አጊንቷል ገብረመድህን ሀይሌ በይፋ ተሹመዋል፡፡

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በእልህ  አስጨራሹና በፈታኙ የኢትዮጵያ ከፍተኛ  ሊግ ውድድር  ከአንድም ሶስት ጊዜ ቡድኖችን ወደ ላይ  በማሳደጉ “The Promotion Expert” የሚል  ቅፅል...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

​ከአንድም ሶስት ቡድኖችን ወደ ፕሪምየር ሊግ እያሳደኩ መሰናበቴ አልፈታ ያለኝ እንቆቅልሽ ሆኖብኛል”     አሰልጣኝ መኮንን ገብረዮሐንስ (የጅማ ከነማ ዋና አሰልጣኝ)

- “ሰው የለፋበትን በመንጠቅ ዛሬ ኪሳችን ሊደልብ፣  ሆዳችን ጠግቦ ሊያድር ይችላል፤ ሁሌም ግን  የሕሊና እስረኛ እና ተወቃሽ ከመሆን አንድንም” - “የእኔ ድክመትና ለስንብት...

የዝውውር ዜናዎች

ዝውውር | አቅሌሲያስ ግርማ ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል 

  የጅማ ከተማ የፊት መስመር አጥቂ አቅሌሲያስ ግርማ ለሁለት ዓመት የፊርማ ስምምነት መከላከያን መቀላቀል ችሏል፡፡ የአንድ አመት የፊርማ ስምምነት እያለው የውድድር ዘመኑን ከጅማ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

አትሌት ጫላ በዩ ለሁለት ዓመት ከማንኛውም የአትሌቲክስ ውድድር ታገደ

አትሌት ጫላ በዩን ለሁለት ዓመት ከማንኛውም የአትሌቲክስ ስልጠና እና ውድድር ተሳትፎ ማገዱን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገለጸ። አትሌት ጫላ በዩ የ3ሺህ ሜትር መሰናክል ተወዳዳሪ ...

Uncategorizedሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

​በለንደን የ16ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና  የሚሳተፉ አትሌቶች ዝርዝር  ታወቀ!!

​ በለንደን የ16ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች :- ወንዶች 800ሜ መሐመድ እና ማሙሽ (ከIAAF ውሳኔ እየተጠበቀ ነው) 1500ሜ አማን ፣ ሳሙኤል...