መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
ድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ የክለቡን ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አሰናበተ

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ በመጥፎ አጀማመር በመጓዝ ላይ እሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኝ ለውጥ ካደረገ ከሳምንታት በኃላ የክለቡን የጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ በማሰናበት በምትካቸው አዲስ...

ኢትዮጵያ ቡና

ኢትዮጵያ ቡና በአማካይ ተጫዋቹ ክሪዚስቶም ንታንቢን ጉዳት ሀሰተኛነት በማረጋገጡ ውሳኔውን አስተላለፈ፡፡

​ኡጋንዳዊው ኢንተርናሽናል ክሪዚስቶም ንታንቢ በ2009 ዓ.ም ከጅማ አባቡና  ጋር መልካም እንቅስቃሴን ማድረጉን ተከትሎ ለአዳማ ከተማ ና ለኢትዮጵያ ቡና በመፈረሙ ሁለቱን ክለቦች አወዛግቦ በመጨረሻም...

Uncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ጥር 01/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ጥር 01/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ ምን...

መከላከያሪፖርትፋሲል ከተማ

ሪፖርት | ፋሲል ከተማ አሁንም ባለመሸነፍ ጉዞው ቀጥሏል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት 5 ጨዋታዎች በአ/አ እና በክልል ዛሬ(እሁድ) ተደርገዋል። በአ/አ ስታዲየም በተካሄደ 1 ጨዋታ መከላከያ ከ ፋሲል ከተማ ተጫውተው በእንግዳው...

Uncategorized

​የጋዜጠኛ ኢብራሂም  ሻፊ ግብዐተ መሬት ተፈፀመ፡፡

ጋዜጠኛ ኢብራሂም በሥደት  በነበረበት  ኬንያ ህይወቱ ያለፈ ሲሆን ዛሬ በኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብር የቀብር ስነ ስርዐቱ ወዳጅ ዘመዶቹና የቀድሞ የስራ ባልደረቦቹ በተገኙበት ተከናውኗል...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችዮርዳኖስ አባይድሬዳዋ ከተማ

እውቁ የኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾች ዮርዳኖስ አባይ ከእግርኳስ  የሚሸኝበትን ኘሮግራም በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡

በድሬዳዋ ተወልዶ እስከ የመን ድረስ በደረሰው የኘሮፌሽናል ህይወቱ ከድሬዳዋ ጨርቃጨርቅ ፤ መብራት ሀይል፤ኢትዮጵያ ቡና ፤ በየመኑ አልሳክር አናለኢትዮጵያ ታዳጊ እና ወጣት ብሔራዊ ቡድን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ታህሳስ 24/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ታህሳስ 24/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ ምን...

አርባምንጭ ከተማወልዲያዳሰሳ

​የጨዋታ ዳሰሳ | ወልድያ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ

የዘጠነኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ ማገባደጃ የሆነው የወልዲያ ና የአርባምንጭ ከተማ የጨዋታ መርሀግብር ሰኞ በወልድያው ግዙፉ ስታድዬም ይካሄዳል፡፡ የአሰልጣኝ ዘማርያም ስብስብ የሆነው...

ሪፖርትኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛ ተከታታይ ጨዋታውን ሲሸነፍ ደደቢት አሁንም በማሸነፍ ግስጋሴው ቀጥሏል።

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት 1ጨዋታ አ/አ ላይ ሲደረግ ደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ተገናኝተው ደደቢት ጌታነህ ከበደ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ አሸንፎ መውጣት ችሏል።...