ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በ2018 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግና የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚካሄዱ ጨዋታዎችን በዳኝነት ይመራሉ ። የውድድሮቹ አዘጋጅ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ ለውድድሮቹ ኢትዮጵያዊያን ዳኞችን...
በዘንድሮው የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እሚገኘው መቐለ ከተማ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ካስፈረማቸው 3 አዲስ ተጫዋቾችና ከሁለት ነባር ተጫዋቾች ጋር...
በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ከተማ ኢትዮ-ኤሌክትሪክን 2ለ1 አሸንፏል። ጥሩ የጨዋታ እንቅስቃሴ በተስተዋለበት የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ወደ ጎል በመድረሱ ረገድ እንግዳዎቹ...
ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ተሳትፎ የበላይነት በማጠናቀቅ በዘንድሮው የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ መቀላቀሉን ተከትሎ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከ14 በላይ...
የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሀሙስ ጥር 24 ቀን 2010 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመጨረሻ 1ጨዋታ ዛሬ አ/አ ስታድየም ላይ ተከናውኖ ደደቢት ከጅማ አባጅፋር ጋር ተገናኝተው ተጋባዦቹ ጅማ አባጅፋሮች በመጀመሪያዎቹ 20ደቂቃዎች ባስቆጠሯቸው...
በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 13ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ አዳማ ላይ አዳማ ከተማን ከ ወልዋሎ.አ.ዩ አገናኝቶ በባለሜዳዎቹ አዳማ ከተማዎች 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ከጨዋታው ጅማሬ በፊት...
የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በክልል እና በአ/አ ስታዲየም ተደርገዋል። በክልል ጎንደር ላይ በአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ፋሲል ከተማ ከ ቅ/ጊዮርጊስ ተገናኝተው...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ ሲደረግ አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡናን አገናኝቶ በባለሜዳዎቹ አዳማ ከተማ 2-1...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident