መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
አፍሪካኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ድቻ በሀዋሳና አዲስአበባ ደማቅ አቀባባል ተደረገለት

ወላይታ ድቻ በግብጹ ዛማሌክ ላይ ያስመዘገበው ድል አስመልክቶ ቡድኑ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ የአየር ማረፊያ ሲደርስ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ፣ የደቡብ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሀትሪክ ኤዲቶርያል

ተወዳጇና ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእናንተ እጅ ለመድረስ ዝግጅቷን አጠናቃ ወደ ማተሚያ ቤት ልታመራ ችላለች፤ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟ ከሀገር ውስጥ ይዛሎት ቀርባለች

ተወዳጇና ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእናንተ እጅ ለመድረስ ዝግጅቷን አጠናቃ ወደ ማተሚያ ቤት ልታመራ ችላለች፤ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዜና | የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ኛ ዙር ግምገማ ዛሬ ተካሄደ።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ኛ ዙር ግምገማ በፕሪሚየር ሊጉ ተሳታፊ ክለቦች ተወካዮች እና በፌደሬሽኑ አመራሮች ዛሬ የተካሄደ ሲሆን በውድድር ጊዜው የነበሩ በጎ ጎኖች እና...

የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር የአንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአንድ ሣምንት ሲራዘሙ። የጥሎ ማለፍ ውድድር የዕጣ ማውጣት ሥነሥርዓት ተከናውኗል!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታ መርኃ ግብር በአንድ ሳምንት እንዲራዘም ተወሰነ።የፕሮግራሙ መራዘም የተገለጸው ዛሬ የሊጉ ክለቦች የአንደኛ ዙር የውድድር አፈጻጸም ሲገመገም ነው።...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ዝውውር | ከሳምንታት በፊት ከመቐለ ከተማ ጋር የተለያየው ዮሴፍ ደንገቶ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል።

በክረምቱ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ወላይታ ድቻን በመልቀቅ ለአዲስ አዳጊዎቹ መቐለ ከተማዎች ፊረማውን ያኖረው ዮሴፍ ደንገቶ ከሳምንታት በፊት በስምምነት  መለያየቱ እሚታወስ ነው።   ዮሴፍ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንትና የስራ አስፈፃሚ  ምርጫ ለአራተኛ ጊዜ ተራዘመ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንትና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች ምርጫ ተራዘመ።  ነገ ቅዳሜ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንትና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች...

መቐለ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ ከተማ ጋቶች ፓኖምን በአንድ አመት ውል አስፈረመ

ባልተጠበቀ ዝውውር መቀሌ ጋቶች ፓኖምን በአንድ አመት አስፈረመ፡፡  የፕሮፌሽናል እድል በማግኘቱ ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ ወደ ሩሲያው አንዚማካቻካላ ቢያቀናም የተሳካ የውድድር ቆይታን ማሳለፍ ያልቻለው...

ኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

ዜና | ዛማሌክ ትልቅ ቡድን መሆኑን ብናውቅም ከጨዋታው በፊት ግን አንሸነፍም።

የወላይታ ዱቻው አሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀ ከዚማማቶ ድላቸው በኀላ ከሀትሪክ ስፖርት ድህረ ገፅ ጋር አጭር ቆይታ! ሀትሪክ፡- ጨዋታው እንዴት ነበር? ዘነበ፡- ምንም እንኳን ከሜዳችን...

ሪፖርትካፍኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ዚማሞቶን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ተሻግሯል።

በ2018 የቶታል አፍሪካ ኮንፈደሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያው ወላይታ ድቻ የዛንዚባሩን ዚማሞቶን ዛሬ በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም አስተናግዶ በጃኮ አረፋት ብቸኛ ግብ...