መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዋሊያ ቢራ ጋር የስፖነሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዋሊያ ቢራ አክሲዮን ማህበር ጋር የብቸኛ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ዛሬ መጋቢት 11/2011ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ተፈራረመ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ላለፉት...

CYCLEኤርትራዜናዎች

ኤርትራ የአፍሪካ ብስክሌት ሻምፒዮና ውድድር አጠቃላይ አሸናፊ ሆነች

በባህር ዳር ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው 14ኛው የአፍሪካ ብስክሌት ሻምፒዮና ውድድር በኤርትራ አጠቃላይ አሸናፊነት ዛሬ ተጠናቀቀ። ከመጋቢት 5/ 2011ዓ.ም. ጀምሮ ለስድስት ቀናት ሲካሄድ በቆየው...

Uncategorized

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከትንናት ወዲያ በፖርቹጋልና በአሜሪካ በተካሄዱ የግማሽ ማራቶን ውድድሮች አሸናፊ ሆነዋል።

አትሌት ሞስነት ገረመው በፖርቹጋል ሊዝበን ማራቶን በአስገራሚ የአጨራረስ ብቃት 59 ደቂቃ ከ37 ሴኮንድ በመግባት ማሸነፉን የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር በድረ ገጹ አስፍሯል።...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ5 ሺህ ሜትር ውድድር እ.አ.አ ከ2020 ጀምሮ ከሚካሄዱ የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መሰረዙን ተቃወመ።

  የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ምክር ቤት መጋቢት 2 ቀን 2011 ዓ.ም በኳታር ርዕሰ መዲና ዶሃ ባደረገው ስብሰባ እ.አ.አ በ2020 ጀምሮ በሚካሄዱ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወላይታ ዲቻ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በሓላፊነት ሾመ

ከአሰልጣኝ ዘነበ ፍስሃ ጋር የተለያየው ወላይታ ዲቻ ይፋዊ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ ካወጣ በሁዋላ በመጨረሻም አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ሾሟል፡፡ የረጅም ዓመት የማሰልጠን ልምድ ያለው...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በአሰልጣኝነት ቀጠረ

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨሪሲቲ ከ ድሬዳዋ ከነማ በግል ምከንያት የለቀቁትን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በ አንድ ዓመት ውል ዛሬ ማስፈረሙን የክለቡ አመራሮች ለሀትሪክ ስፖርት ገለፀዋል።...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

ዛሬ ማለዳ በተካሄደው የዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ በመግባት አሸነፉ። በውድድሩ አትሌት ጌታነህ ሞላ 2 ሠዓት ከ3 ደቂቃ ከ34 ሴኮንድ በመግባት...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ጋዜጣዎ ሳምንቷን ጠብቃ ከእጅዎ ልትደርስ ከጫፍ ደርሳለች፤ ነገ በማለዳ ይጠብቋት

ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው የመጀመሪያዋ ባለቀለም ጋዜጣዎ ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው አዳዲስ እና አነጋጋሪ ዘገባዎችን እንደዚሁም ያልተሰሙ ቃለ-ምልልሶችን ይዛ ነገ በማለዳው ከእጅዎ ትገባለች፡፡...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2010 ግምገማ እና በአዲስ ውድድር ፎርማት የሚጀመረው የ2011 እጣ ማውጣት ስነስርአት ተካሂዷል

ላለፋት ሥስት ዓመታት በሁለት ምድብ ተከፍሎ በአዲስ ስያሜና ፎርማት ሲካሄድ የቆየው ከፍተኛ ሊግ በማድረግ በሥስት ምድቦች ተከፍሎ እንደሚካሄድ ዛሬ ፌዴሬሽኑ ባካሄደው የከፍተኛ ሊግ...