መነሻ ገጽ Muluken Tesfaye Muluken Tesfaye
176 መጣጥፎች
መከላከያቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እሁድ እና ሰኞ ይደረጋሉ።

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ በሚደረጉ 3 ጨዋታዎች ጅማሬውን ያደርጋል። በአ/አ...

ቅድመ ዳሰሳኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከኢትዮጵያ ቡና ይጫወታሉ።

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ህዳር 3/2010ዓ.ም ሊደረግ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን ውድድር ለማለፍ ለነበረበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 3ተጫዋቾችን...

መከላከያሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | መከላከያ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠና መውጣት ችሏል።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲውሉ አዲስ አበባ እና ክልል ላይ 4ጨዋታዎች ተከናውነዋል። በአ/አ ስታዲየም በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ መከላከያ እና...

ሪፖርትኢትዮ-ኤሌክትሪክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ሪፖርት | ደደቢት አሁንም ባለመሸነፍ ግስጋሴው ቀጥሏል።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ ደደቢት ከኢትዮ-ኤሌክትሪክ ያደረጉት ጨዋታ በደደቢት 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በቀዘቀዘ አየር የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ እንደ አየር ንብረቱ...

ሪፖርትኢትዮጵያ ቡናወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወልድያን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል።

  በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከወልዲያ ተገናኝተው ባለ ሜዳው ኢትዮጵያ ቡና ኤልያስ ማሞ ባስቆጠራቸው 2 ግቦች 2-0በሆነ ውጤት በማሸነፍ...

ሀዋሳ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናወልዲያደደቢትዳሰሳፋሲል ከተማ

ዳሰሳ | በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት የቅዳሜ  ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ በሚደረጉ 3 ጨዋታዎች ጅማሬውን ያደርጋል።  በአ/አ 2 ጨዋታዎች...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ቅ/ጊዮርጊስ በውጤት ቀውስ ውስጥ እሚገኘውን አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል 

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ቅ/ጊዮርጊስ በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል። 10:05 ሲል በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው የቅ/ጊዮርጊስ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በቅ/ጊዮርጊስ...

ሪፖርትሲዳማ ቡናደደቢት

ሪፖርት | በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ደደቢት በሰፊ ግብ በማሸነፍ የሊጉ መሪ መሆን ችሏል።

10:05 ሲል በአዲስ አበባ በተደረገው የደደቢት እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በደደቢት 5-2 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸናፊነት ተጠናቋል። ለደደቢት ጎሎቹን ወጣቱ ድንቅ አጥቂ አቤል...