ተፃፈ በ

167 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየሊጉ ክለቦች ሲዳሰሱየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ሲዳሰስ

  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች መጠናቀቃቸውን ተከትሎ የተለያዩ ክለቦችን የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ምን ይመስል ነበር የሚለውን እየተመለከትን እንገኛለን። ዛሬ ደግሞ የቅዱስ...

ባህርዳር ከተማየሊጉ ክለቦች ሲዳሰሱ

የባህርዳር ከተማ የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ሲዳሰስ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዙር የመዝጊያ ጨዋታዎች ፍፃሚያቸውን ሲያገኙ በዛሬው ጉዳያችን የባህርዳር ከተማ የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ምን ይመስል ነበር የሚለውን ነገር እንደሚከተለው በቁጥራዊ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ “በባየር 2020 ወጣቶች ዋንጫ” ተካፋይ ልትሆን ነው

በጀርመን ባየርሙኒክ እግር ኳስ ክለብ በየዓመቱ በዓለም አገራት መካከል በሚካሄደው የባየር ወጣቶች ዋንጫ ውድድር ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተካፋይ መሆን የሚያስችላትን ስምምነት ከክለቡ ጋር...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየሊጉ ክለቦች ሲዳሰሱየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ሲዳሰስ

  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ትላንት ተጠናቋል :: እኛም የሀድያ ሆሳዕና ጉዞ ምን ይመስል ነበር የሚለውን ተመልክተንላችኋል።   በሊጉ ዝቅተኛ ነጥብ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወላይታ ድቻ ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል

ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታ መካከል በተፈጠረው የደጋፊዎች ግጭት ለተጎዱት እና የጉላሉት ደጋፊዎቼ ካሳ ይገባል ሲል ሲል ለፌደሬሽኑ አቤቱታውን አስገብቷል። ወላይታ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዜናውን ለሰራው አካል ደውዬ ጠይቂያለው የተሳሳተ መረጃ ሰምቼ ነው ዜናውን የሰራሁት ይቅርታ ብሎኛል (አምጣቸው ኃይሌ የሀዋሳ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ)

👉👉ስራየን በሰላም በመስራት እያለሁ ሆን ተብሎ ሂይወቴን ለማበላሸት የተሰራብኝ ዜና ነው 👉👉ዜናውን ለሰራው አካል ደውዬ ጠይቂያለው የተሳሳተ መረጃ ሰምቼ ነው ዜናውን የሰራሁት ይቅርታ...

ሀትሪክ እይታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀትሪክ የ15ኛ ሳምንት የሊጉ እይታ (ክፍል ሁለት)

👉👉ተቃውሞ ያስተናገዱት የሊጉ አሰልጣኞች 👉👉የሲዳማ ቡና ደጋፊዎች ማህበር መዋጮ 👉👉በድሮ ክለባቸው የተወደሱት ክፍሌ ቦልተና 👉👉የማስጠንቀቂያ ወረቀቱ ያበረታታው ዳኛቸው በቀለ 👉👉ባልተለመደው ቦታ የተሰለፈው ፍርዳወቅ...

ሀትሪክ እይታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀትሪክ የ15ኛ ሳምንት የሊጉ እይታ (ክፍል አንድ)

👉👉የመጀመሪያውን ዙር በድል የደመደመው ሀድያ 👉👉ልምምድ ሳያደርግ ተጋጣሚውን ያስጨነቀው ጠንካራው ጅማ አባጅፋር 👉👉አርቢትርን ለመደብደብ ያቃጣው ቡርኪናፋሷዊው አጥቂ 👉👉ጉዳት ያስተናገዱት የመሀል አርቢትር ተፈሪ አለባቸው...

ሀትሪክ እይታየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀትሪክ የ15ኛ ሳምንት የሊጉ እይታ (ክፍል ሶስት)

👉👉ስሜታዊው አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው 👉👉ለመገናኛ ብዙሀን የሚገባውን ክብር የነፈጉት ፌደራል አርቢትር 👉👉አስተያየት ከመስጠት የተቆጠቡት አዲሴ ካሳ 👉👉በ34 ደቂቃ አምስት ግቦች የተቆጠሩበት ጨዋታ 👉👉የፋሲል...