ወልዋሎ በሜዳው ዙሪያ ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ የመጫወቻ ሜዳየ ለጨዋታ ቡቁ ነው ሲል ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ ልኳል። በ2010 ለእድሳት ተብሎ...
የሀላባ ከተማው አሰልጣኝ ካሊድ መሀመድ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል። በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ እየተሳተፈ የሚገኘው የክለቡ አሰልጣኝ ከቀናት በፊት የስራ መልቀቂያ አስገብተው የነበሩ ሲሆን...
በ12ኛ ሳምንት ክለቦች ውጤት እንዲስመዘግቡ የረዳቸው ጠንካራ ጎናቸው እና ለነጥብ ማጣታቸው እንደምክንያትነት ናቸው ያልናቸውን እንደሚከተለው አቅርበናል። አሰፈሪ የቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂዎች ከቅርብ ጨዋታዎች...
ሀድያ ሆሳዕና የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እና ረዳቱ ኢዘዲን አብደላ እና ምንተስኖት መላኩን ከስራ ማገዱ አስታውቋል። በድጋሚ ቡድኑን ተረክበው ወደ ፕሪምየር...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡና ላይ የግብ ናዳ አውርዶ ከረጅም ወራት በኋላ የሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 6-2 በማሸነፍ የሊጉን...
ድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ስምኦን አባይን አሰናበተ። የክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ እንዳስታወቀው ክለቡ አሰልጣኙን ለማሰናበት የተገደደው በዚህ አመት ክለቡ ያስቀመጠላቸው ቅድመ ሁኔታወች ማሟላት ባለመቻሉ...
በ12ኛ ሳምንት የተመለከትናቸውን ዋና ነጥቦች አንስተናል። የተቆጠሩ ግቦች የ12ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት እና ዛሬ በደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን ሲያገኝ። በዚህ ሳምንት...
ሶዶ ላይ በ12ኛው ሳምንት መርሀ ግብር ወላይታ ድቻ ድሬዳዋን ካሸነፈ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተውናል። ከመጀመሪያው ሰከንድ ጀምረን ለማጥቃት ተጫውተን አሸንፈን...
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ድቻ ሶዶ ላይ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች 3-0 በማሸነፍ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident