ተፃፈ በ

156 መጣጥፎች
ዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጨዋች ሰይፈ ውብሸት /ፕሮም/ ለኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ እርዳታ አደረገ

የእግር ኳስ ተጨዋችነት ዘመኑን በክለብ ደረጃ ላሳደገው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በኋላም ላይ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለጥቂት ጊዜያት ደግሞ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለብ ተጫውቶ ያሳለፈው...

ዋልያዎቹዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ደጋፊዎች ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እርዳታ አሰባሰቡ

  የኮሮና ቫይረስ ለዓለም ከፍተኛ ስጋት ሆኖ በርካታ የሰው ህይወትን እያጠፋ በሚገኝበት እና ወደ እኛም ሀገር ይህ ቫይረስ ገብቶ የተያዦቹ ቁጥር ዕለት ተዕለት...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

“በመቐለ 7ዐ አንደርታ ቡና እያለሁ ያገኘሁትን ጥሩና ተመሳሳይ ነገሮች ተመልክቻለሁ”ተስፋዬ በቀለ /ጃምቦ/ (መቐለ 70 አንደርታ)

🔑“በመቐለ 7ዐ አንደርታ ቡና እያለሁ ያገኘሁትን ጥሩና ተመሳሳይ ነገሮች ተመልክቻለሁ” 🔑“ለኢትዮጵያ ቡና በመጫወቴ ብዙ ነገሮችን አትርፌያለሁ” ተስፋዬ በቀለ /ጃምቦ/ (መቐለ 70 አንደርታ) በኢትዮጵያ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ለኢትዮጵያ ቡና ያስቆጠርኩት ጎል በሊጉ የመጀመሪያዬ ስለሆነች ለየት ያለ ደስታ ተሰምቶኛል” ሚኪያስ መኮንን (ኢትዮጵያ ቡና)

  ኢትዮጵያ ቡና በፕሪምየር ሊጉ የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ስዑል ሽረን በሰፊ ግብ በማሸነፍ ከነበረበት የ11ኛ ደረጃ ወደ ስምንተኛ ሊሸጋገር ችሏል፤ ኢትዮጵያ ቡና...

ቃለመጠይቅቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“አንደኛውን ዙር በመሪነት ማጠናቀቃችን የሊጉን ዋንጫ እንድናነሳ ትልቅ ጉልበት ይሆነናል” አቤል ያለው (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዙርን በመሪነት አጠናቋል፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ ተሳትፎው መሪ ሊሆን የቻለው ተከታዮቹን ቡድኖች መቐለ 70 እንደርታና ፋሲል ከነማን...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በኳሱ ገና ጀማሪ ነኝ፤ ለታላቅ ተጨዋችነትም ለመብቃት ጠንክሬ እሰራለው”ብሩክ በየነ /ሐዋሳ ከተማ/

  👉👉“በኳሱ ገና ጀማሪ ነኝ፤ ለታላቅ ተጨዋችነትም ለመብቃት ጠንክሬ እሰራለው” 👉👉“ለጌታነህ ከበደ ያለኝ አድናቆት አሁንም ቢሆን ከአህምሮዬ የማይጠፋ ነው” ወጣት ነው፤ ብሩክ በየነ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ዳኝነቱ ጥሩ ነበር፤ ፍፁም ቅጣት ምቱም ያሰጣል፤ጊዮርጊስን ማሸነፍ ይገባን ነበር” ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)

  በጎንደር ፋሲለደስ ስታድየም የተካሄደው የፋሲል ከነማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጠባቂ ጨዋታ የሁለቱ ቡድን ደጋፊዎች ለየክለቦቻቸው በሰጡት የአማረ እና ምርጥ ድጋፍ ታጅቦ በመካሄድ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ጠንክረህ ስራ እንጂ ከሜዳ ውጪም ማሸነፍ ይቻላል፤ መሪነታችንን አሁንም አጠናክረን እንቀጥልበታለን” ደስታ ደሙ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲን ከሜዳው ውጪ በሰፊ የግብ ልዩነት በማሸነፍ ለአንድ ቀን በፋሲል ከነማ ተነጥቆ የነበረውን መሪነት መልሶ ተረክቧል፤ ቡድኑ የእሁዱን ጨዋታ...

ዜናዎችየቀድሞ እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር

የኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ከብራዚል ባስመጣው የእግር ኳስ ባለሙያ ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ከብራዚል ባስመጣው የእግር ኳስ ባለሙያ አማካኝነት ለ3 ቀናት ያህል ማለትም ከጥር 28 እስከ ጥር 30 ባሉት...