መነሻ ገጽ kidus Yoftahe kidus yemiru
344 መጣጥፎች
ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ዲቻ ተጫዋች አስፈርማል

  የዝውውር እገዳ በሊግ ኮሚቴው ቢጣልባቸውም ወላይታ ዲቻዎች የቀድሞውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የግራ መስመር ተጫዋች አበባው ቡጣቆ ማስፈራማቸውን አስታውቀዋል :: በቅዱስ ጊዮርጊስ ለበርካታ ዓመታት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የተጫዋች ደሞዝ የማይከፍሉ ክለቦች ላይ እርምጃ ይወሰዳል ” አቶ ኢሳያስ ጅራ

  በመጀመሪያው ዙር በተደጋጋሚ ይሰሙ ከነበሩ ዜናዎች መካከል የክለቦች የደሞዝ አለመክፈል እንደሆነ የሚታወስ ነው ::   የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ...

ሊግ ካምፓኒዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕርሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ ህጋዊ ፍቃድ አገኘ !

  ከዚህ ቀደም በሊግ አወዳዳሪ ኮሚቴ ይመራ የነበረው የኢትዮጵያ ወንዶች ፕርሚየር ሊግ ከዚ በሃላ በፕርሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ እንደሚተዳደር ተገልፆል :: የፕርሚየር ሊጉ...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአዳማ ወሳኝ ተጫዋቾች ክለቡን አይለቁም !

ከሳምንታት በፊት ክለቡን ለመልቀቅ የመልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡት ከነአን ማርክነህ ፤ ምኞት ደበበ እንዲሁም ዳዋ ሆቴሳ ክለቡን በዝውውር መስኮት እንደማይለቁ  የቡድኑ መሪ አቶ ግርማ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ግምገማ የተነሱት ጉዳዮች

  አሁን በጁፒተር ሆትል ላይ እየተደረገ በሚገኘው የፕሪምየር ሊግ መጀመሪያው ዙር ግምገማ የተለያዩ ሪፖርቶች እየቀሩቡ ሲሆን። ከቀረቡት ሪፖርቶች መሀከል የፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያው ዙር...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በሁለተኛው ዙር ያለንን ነገር ሁሉ እንሰጣለን።” መሳይ ጳውሎስ /ሐዋሳ ከተማ/

በ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከታዩ ወጣት እና ድንቅ ተከላካዮች መካከል የሀዋሳ ከተማው መሳይ ጳውሎስ ይጠቀሳል። ክለቡ ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከነማን ሲያሸንፍ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሳሊፍ ፎፋና ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል

  ሀድያ ሆሳዕና አይቮሪኮስታዊውን አጥቂ ሳሊፍ ፎፋና ወደ ቡድናቸው ቀላቅሏል። ከሲዳማ ቡና ከተለያየ በኋላ ወደ ስሑል ሽረ በማምራት በሁለተኛው ዙር አስራ አንድ ግቦችን...

ሉሲዎቹዜናዎችየአፍሪካ ዋንጫ

የሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርግበት ቀን ታውቋል

የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ 2020 የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ ከጅቡቲ ሴት ቤሔራዊ ቡድን ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጨዋታውን የምታደርግበት ቀን ታውቋል።   ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዲሴ ካሳ ከሀዋሳ ጋር ሊለያዩ ይሆን

አዲሴ ካሳ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ሊለያይ የሚችል ሌላኛው የሊጉ አሰልጣኛ ሊሆን ይችላል።   ሀዋሳ ከተማ ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ከተለያየ በኋላ ከ2011 ጀምሮ...