መነሻ ገጽ kidus Yoftahe kidus yemiru
344 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ጫላ ተሺታ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል

በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች ምንም እንኳ በዝውውር ጅማሮ ላይ ኮከባቸውን ኢዲስ ግደይን ቢነጠቁም በሊጉ ድንቅ ብቃተቸውን ያሳዩ ተጫዋቾችን የግላቸው ለማድረግ እያስማማሙ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ያስር ሙገርዋ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል !

  ሌሊቱን ከስሑል ሽረ ጋር መለያየቱን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ያሳወቀው ዩጋንዳዊው ያስር ሙገርዋ ለሲዳማ ቡና ለመጨዋት ተስማምቷል ። ያስር ሙገርዋ ሊጉ ዳግም መካሄዱን...

ስሁል ሽረዜናዎች

ስሑል ሽረ ከተጫዋቹ ጋር ተለያየ !

  በአሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀ የሚመሩት ስሑል ሽረወዎች ከመስመር ተጫዋቻቸው ጋር መለያየታቸው ተሰምቷል ። በሊጉ ልምድ አላቸው ከሚባሉ የውጭ ሀገር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው...

አዳማ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ከተማ የተጫዋቹን ውል አራዘመ !

  ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር ከተለያዩ በኋላ ከበርካታ ተጫዋቾቻቸው ጋር እየተለያዩ የቆዩት አዳማ ከተማዎች የፊት መስመር አጥቂያቸውን ውል ማራዘማቸው ታውቋል ። በሊጉ የፊት...

ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ አማካይ ተጫዋች አስፈረመ!

ሰሞኑን አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኙት ቡርትካናማዎቹ አራተኛ ተጫዋች ማስፈረም ችለዋል ።   ድሬድዋ ከተማ የመሐል ተጫዋች የሆነውን ሙሉቀን አይዳኝ ከአዲስ አበበ ከተማ ለሁለት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ !

  ድሬድዋ ከተማ የመስመር አጥቂ ቢንያም ጥዑመልሰን ፣ ግብ ጠባቂ ምንተስኖት የግሌ ፣ የፊት አጥቂ ሙየዲን ሙሳ እና የመስመር ተከላካይ ያሲን ጀማል ውል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ሶስተኛ ተጫዋች አስፈረመ !

ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾችም እያስፈረመ የሚገኙት ቡርትካናማዎቹ ሶስተኛ ተጫዋች ማስፈረም ችለዋል ። ድሬድዋ ከተማ ግብ ጠባቂውን ሐምዲ...

ካፍዜናዎች

ካፍ ውድድሩን ማራዘሙን ይፋ አደረገ !

  በወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ውድድሮች ሲሰረዙ አሁን በወጣ መረጃ የ 2020 የፊፋ ከ 20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች መራዘማቸው...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሐዋሳ ከተማ የተጫዋቻቸውን ውል አራዝመዋል !

  በቀድሞው ተጫዋቻቸው ሙሉጌታ ምህረት የሚመሩት ሐዋሳ ከተማዎች የፊት መስመር አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል ።   ባለፉት የውድድር ዓመታት በሊጉ ድንቅ ብቃቱን ማሳየት የቻለው...