በ27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ደደቢት እና ሀዋሳ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል። ደደቢት በአዲስ አበባ ስታዲየም ፋሲል ከተማን አስተናግዶ 2...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ 22ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር ምድብ -ሀ እሁድ ሚያዚያ 29ቀን 2009 FT አማራ ውሃ ስራ...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ 22ኛ ሳምንት ጨዋታ የቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ/live score ምድብ -ሀ እሁድ ሚያዚያ 29ቀን 2009 1ኛ አማራ ውሃ ስራ ?-? ወሎ ኮምቦልቻ...
በ26 ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የመጨረሻው የሳምንቱ ጨዋታ ዛሬ በ10 ሰአት በአዲስ አበባ ሲታዲየም የተደረገው የሊጉ መሪ ቅ/ጊዮርጊስ እና የሃዋሳ ከተማ ጨዋታ በቅ/ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ ሁለቱ ክለቦች የተመጣጠነ የኳስ ፍሰት የነበረው ጨዋታ ሲጫወቱ ነበር ገና ጨዋታው በተጀመረ በ4ኛው ደቂቃ የሃዋሳው አጥቂ ጋዲሳ መብራቴ በግራ በኩል አጥብቦ የመታትን የግቡ ቋሚ መልሶበት ግብ ሳይሆን ቀርቷል ሃዋሳ ከተማዎች ሌላ...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ 21ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤት ምድብ -ሀ ሰኞ ሚያዚያ 23ቀን 2009 FT ኢትዮጵያ መድህን 0-0 ባህርዳር ከተማ FT ወልዋሎ...
በ26ኛ ሳምነት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ሲካሔድ የመጀመሪያው ጨዋታ የነበረው በ8፡30 በአዲስ አበባ ስታድየም የተካሄደው በኢትዮጵያ ቡና እና በጅማ አባ ቡና በኩል የተደረገውጨዋታ ነበር ከጨዋታው መጀመር አስቀድሞ በቅርቡ ሂወቱ ላለፈው የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ቢኒያም የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት ተደርጎለታል ። ጨዋታው ከተጀመረ ቡሃላ የታየው...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ 21ኛ ሳምንት ጨዋታ የቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ/livescore ምድብ -ሀ ሰኞ ሚያዚያ 23ቀን 2009 FT ኢትዮጵያ መድህን 0-0 ባህርዳር ከተማ...
አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከተማ ተለያዩ የፋሲል ከተማ ክለብን ለፕሪሚየር ሊግ ያበቃውና ዘንድሮም ጠንካራ ተፎካካሪ እንዲሆን ያደረገው አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደ ጊዮርጊስ...
በ25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬም ቀጥሎ ሲውል በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ሶስት ጨዋታዎች ተደርገዋል። አዲስ አበባ ላይ ሁለት ጨዋታዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident