መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
Uncategorized

በኮንፌደረሽን ካኘ መከላከያ ያንግ ስፖርት አካዳሚን ይገጥማል

በተደጋጋሚ በኮንፌደረሽን ካኘ የመሳተፍ ዕድል ያገኘው መከላከያ ስፖርት ክለብ  የካሜሮኑ ያንግ ስፖርት አካዳሚ ክለብ በ አዲስ አበባ ይገጥማል  በመጀመርያው ዙር የኢትዬጵያ ፕሪምየር ሊግ...

Uncategorized

በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቶታል

በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሲሸልስ አቅንቶ የሲሸልሱን ሻምፒዮን ኮት ዲ ኦርን የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ 2ቱንም ጎሎች...

Uncategorized

ቶታል አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ /LIVESCORE/

                                         ቶታል አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ...

Uncategorized

በፊፋ ወርሃዊ ደረጃ ኢትዮጵያ 9 ደረጃዎችን አሻሻለች

በአለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) የሚወጣው ወርሃዊው የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ ይፋ ሆኗል። ኢትዮጵያም በወንዶች ባለፈው ወር ከነበረችበት ዘጠኝ ደረጃዎችን አሻሽላለች።...

Uncategorized

ፋሲል እና ሃዋሳ ከተማ ተስተካካይ ጨዋታቸውን አሸነፉ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደዋል። ጎንደር ላይ ወላይታ ዲቻን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ ጨዋታውን 2 ለ 0 አሸንፏል። የድል ጎሎችን ይስሃቅ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/

                        የኢትዮጵያ  ኘሪሜየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች             ...

Uncategorized

ደደቢት ሶስት አፍሪካዊያን ተጫዋቾች ኣስፈረመ

ደደቢት ሶስት ተጫዋቾች ኣስፈረመ፡፡  ሁለት ከጋና ኣንድ ኢኳተርያል ጊኒ ናቸው፡፡  አንዶሀ ፤ሮበን ኦባማና ኡፑኩ ሲሆኑ ተከላካይ ኣማካይ እና ኣጥቂ ናቸው፡፡

Uncategorized

ካሜሮን ለ5ኛ ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫን አነሳች

ካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫን ለአምስተኛ ጊዜ አንስታለች። እሁድ ፍጻሜውን ባገኘው የጋቦኑ የአፍሪካ ዋንጫ ግብፅ እና ካሜሩን ለዋንጫ ቀርበው በካሜሮን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸናፊነት...

Uncategorized

ፋሲል ከነማና ጅማ አባ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የማጠናቀቂያ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርበዛሬው አለት በተካሄዱት የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎችም ፕሪምየር ሊጉን ዘንድሮ የተቀላቀሉት ፋሲል ከነማ እና ጅማ አባቡና...