የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ጨዋታዎች ማክሰኞ ጥር 29 ቀን 2019 FT ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ...
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 14 ሳምንት መርሀግብር ማክሰኞ ከሚደረጉ ሁለት ጨዋታወች መካከል አርባምንጭ ላይ በወራጅ ቀጠናው ላይ የሚገኙ ብድኖችን ሚያገናኝው ጨዋታ ከፍተኛ ትኩረትን አግኝቷል፡፡...
ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ በነገው የጥር 29/2010 እትሟም የሚወዷቸውን የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ስፖርት ዘገባዎችን ለእናንተ...
በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት የእሁድ የሊጉ ጨዋታ አ/አ ላይ ተደርጎ መከላከያ ከሲዳማ ቡና ተገናኝተው ጨዋታቸውን ያለገብ 0-0 ፈፅመዋል። በጨዋታው መከላከያ በ4-4-2 የጨዋታ...
የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላሉ። ...
የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ጨዋታዎች ረቡዕ ጥር 23 ቀን 2010 FT ደደቢት 1-2 ጅማ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት 1 ጨዋታ ዛሬ መቐለ ላይ ተከናውኖ መቐለ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በግዙፉ መቐለ ስታድየም ተገናኝተው ባለሜዳዎቹ የጨዋታው መገባደጃ...
በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ድል እርቆት የቆየው ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 2-0 አሸነፈ፡፡ ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ ያስመዘገበው የመጀመሪያው ነጥብ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ወደ ሶዶ ያቀናው ቅዱስ ጊዮርጊስ በወላይታ ድቻ 2-1 በመረታቱ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናገዶ ለመመለስ ተገዷል። ይህ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident