መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
መቐለ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አሚን ነስሩ መቐለ ከተማን ተቀላቀለ

ጅማ ኣባጅፋር ዋንጫ እንዲያነሳ ከፍተኛ ኣስተዋፅኦ ካረጉት ተጨዋቾች ኣንዱ የሆነው የመሃል አማካይ ኣሚን ነስሩ የመቐለ ከተማ ሰባተኛ ፈራሚ መሆን ችሏል።ወላይታ ድቻን ለመቀላቀል ተቃርቦ...

Uncategorized

​ኣህመድ ረሺድ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል

ባለፈው ዓመት ቡናን በመልቀቅ ለድሬዳዋ የፈረመው ሽሪላው ወደ ቀድሞ ክለቡ መመለስ ችሏል።በ ዲዲየር ጎሜዝ እየተመራ ወጣት ተጨዋቾች ላይ ትኩረት ኣድርጎ እየተንቀሳቀሰ ያለው ቡና...

Uncategorized

​ፍሬው ሰለሞን ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል፡፡

ከሀዋሳ ከተማ ጋር ላለፉት ሁለት ዓመታትን መቆየት የቻለው ፍሬው ሰለሞን /ጣቁሩ / ሀይቆቹን በመልቀቅ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እሚመራው ጦሩን ተቀላቅሏል። በዝውውር መስኮቱ ጥሩ...

Uncategorized

​ድሬደዋ ከተማ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ሾሟል።።

በ2004 ከፕርሚየር ሊጉ ወርዶ ሶስት ዓመት በብሄራዊ ሊግ የሰነበተው ድሬደዋ ከነማ በ2008 ወደ ፕርሚየር ሊግ ተመልሶ ከመጣ በሁዋላ በአሰልጣኝ መሰረት ማኔ, ዘላለም ሺህፈራው...

Uncategorized

​ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ ክሌመንት ኦዞንቱን ኣስፈረመ

የኣሰልጣኙን ፀጋይ ኪዳነ ማርያምን ውል ለኣንድ ዓመት ያራዘመው ወልዋሎ በክረምቱ ዝውውር መሳተፋን ቀጥሎበታል።ኣምና ከደደቢት ጋር ጥሩ ብቃቱን ያሳየውን ክሌመንት ኦዞንቱን  የክለቡ ኣምስተኛ ፈራሚ...

Uncategorized

ጅማ ኣባ ጅፋር አምስት ወሳኝ ፊርማዎችን ኣድርጓል

የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ኣሸናፊዎቹ ጅማ ኣባጅፋር  ዘማርያምን ወ/ጊዮርጊስን  የቡድኑ ኣሰልጣኝ ኣድርጎ ሊሾም ከጫፍ መድረሱ ሲታወቅ በርካታ ልጆቹን አሰላፎ መስጠቱን ተከትሎ አምስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል።...

Uncategorized

​ኣዳማ ከነማ ሲሳይ ኣብርሃምን ኣሰልጣኝ ኣድርጎ ሾመ

ተገኔ ነጋሽን ካሰናበቱ በኃላ ያለኣሰልጣኝ የቆዩት ኣዳማ ከነማ የቀድሞ የሼር ኢትዮጵያና የኣክሱም ከተማ ኣሰልጣኝ ሲሳይ ኣብርሃምን የክለቡ ዋና ኣሰልጣኝ ኣድርጎ ቀጥረዋል።በወጣት ተጨዋቾች የተዋቀረው...

Uncategorized

​ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ የይሁን እንደሻውና ኣስራት መገርሳ ዝውውር ኣጠናቀቀ

በዝውውር መስኮት ላይ በንቃት እየተሳተፈ ሚገኘው ወልዋሎ የመሃል ሜዳውን ለማጠናከር ኣስራትን ከደደቢት ይሁንን ከጅማ ኣባጅፋር ማስፈረም ችለዋል። ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኃላ...

ሀዋሳ ከተማሰበር ዜናዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን አስፈርሟል

በሀዋሳ ከተማ ከ4 ዓመታት ቆይታ በሇላ ከሀይቆቹ  ጋር የተለያዮው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ መድረሻውን ፋሲል ከተማ አድርጓል፡፡ በዘንድሮው የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ 2 አሰልጣኞችን የቀየሩት...