መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
መከላከያኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫጅማ አባጅፋር

ኢትዮጵያ ቡና የ2011 የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ

ኢትዮጵያ ቡና ባህር ዳር ከተማን 4ለ1 በማሸነፍ የአዲስ አበባ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ፡፡ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደው 13ኛው የአዲስ አበባ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ...

Transfer newsቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ናይጄሪያዊ ተጨዋች አስፈርሟል

ናይጄሪያዊው የ26 ዓመት አጥቂ አሌክስ ኦሮትማል የኬኒያውን ኤኤፍሲ ሊዮፓርድ ለቆ በዛሬው ዕለት ለሁለት ዓመት በሚቆይ የውል ስምምነት ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅሏል። ክለቡ ትላንትና ከቶጎ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ምንያህል ይመር ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቀለ

በአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ እየተመራ 12ተጨዋቾችን ያስፈረመው ድሬዳዋ ከተማ ምንያህል ይመርን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ የክረምቱ 13ኛ ፈራሚውን አድርጓል።ባሳለፈነው ዓመት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያሳለፈው የቀድሞው የወልዲያ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 የውጪ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል

የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሊዘጋ ሁለት ቀናት እየቀሩት የውጪ ተጫዋቾችን ወደ ክለቦቻቸው ያመጡ የኘሪሜየር ሊግ እና የከፍተኛ ሊግ ቡድኖች አለማቀፉን የዝውውር ቴክኖሎጂ ሲስተም...

ሰበር ዜናኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሊዘጋ ሁለት ቀናት በቀሩት የውጪ ተጫዋቹ የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡና ስክላም ሾሌን አስፈርሟል

የውጪ ተጫዋቾች የዝውውሩ መስኮት ሊዘጋ 2ቀናት እየቀሩት ኢትዮጵያ ቡና 4ኛ የውጪ ተጫዋች በዛሬው እለት በይፋ አስፈርሟል። ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን ማኖሩ የተረጋገጠው ላይቤሪያዊ ዜግነት...

ወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ እብዱልኣዚዝ ኬይታን ኣስፈረመ

ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ እብዱልአዚዝ ኬይታን አስፈረመ ግብ ጠባቂ ሲያፈላልጉ የነበሩት ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ ጊኒያዊውን እብዱልኣዚዝ ኬይታን በኣንድ ዓመት ውል ኣስፈርመዋል።በ2012 ኣፍሪካ ዋንጫ ሃገሩ...

LIVESCOREባህርዳር ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

ፍፃሜ | የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ በቀጥታ /LIVESCORE/ይከታተሉ።

የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ        ፍፃሜ ቅዳሜ ጥቅምት 10 ቀን 2011 ዓ.ም   FT  ኢትዮጵያ ቡና       4-1  ባህርዳር ከተማ  ...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሮበርት ኦዶንካራ አዳማ ከተማን ተቀላቀለ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለሃያ አንድ ተከታታይ ጨዋታዎች ግቡን ሳያስደፍር በመቆየት ባለክብረ ወሰን ከመሆኑ በተጨማሪ ከ2004 ዓ.ም እስከ 2008 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ዓመታት የኮከብ...

ድንገተኛ ዜና

የውብ ጨዋታና የውጤታማ ቡድን አባት የሆነው አሠልጣኝ ስዩም አባተ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አሸለበ የቀብር ስነ-ስርዓቱ ነገ(ዓርብ)በሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን ከቀኑ በ9:00ይፈፀማል።

የውብ ጨዋታና የውጤታማ ቡድን አባት የሆነው አሠልጣኝ ስዩም አባተ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አሸለበ የቀብር ስነ-ስርዓቱ ነገ(ዓርብ)በሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን ከቀኑ በ9:00ይፈፀማል። በእርግጥም የተሠማው የሀዘን...