የ2020 የቻን ማጣርያ ጨዋታ እሁድ መስከረም 11 ቀን2011 FT ኢትዮጵያ 0 - 1 ሩዋንዳ
መስከረም 08/2012ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ2012ዓ.ም ጀምሮ የፕሪሚየር ሊግ ውድድር በሊግ ካምፓኒ እዲመራ መወሰኑ ይታወቃል፡፡ የኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ ካምፓኒ ምስረታ...
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከ28ኛ ፣29ኛ እና 30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ውድድር መርሐ ግብር ጋር በተያያዘ በፌዴሬሽኑ ከህግ ውጪ ተወስኖብኛል ስላላቸው ቅጣቶች...
የኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ በነገው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ላይ ይጠብቁ፤ ሀትሪክ በሀገር ውስጥ የስፖርት ዘገባዋ ነገ ለንባብ ስትበቃ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE...
አስቀድመው ስምምነት የተደረሰባቸው የሁለቱ ተጫዋቾች ውል መቋጫውን አግኝቷል፡፡ ዘንድሮ ከሀዲያ ሆሳና ጋር ጥሩ ቆይታ የነበረውና አምና የድሬ ከነማ ተጫዋች የነበረው የአጥቂ መስመር...
ሀትሪክ ስፖርት በማክሰኞ እትሟ ባለቀለሟ፣ ሳምንታዊዋ እና ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛ ለመውጣት...
ከሰበታ ከነማን በቃል ደረጃ ተስማምቶ የፌዴረሽኑን ውል ይፈርማል ተብሎ ቢጠበቅም ዛሬ ከሰዓት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለሁለት የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ተስማምቷል። ባሳለፍነው የውድድር...
ዘላለም ሽፈራውን በአሰልጣኝነት የቀጠሩት መከላከያ ሃብታሙ ገዛሀኝን ከሲዳማ ቡና አስፈርመዋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ሲዳማ ቡና ለዋንጫ ባደረገው ሩጫ ላይ 11 ግቦችን በማስቆጠር...
የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅዳሜ ሐምሌ 18 ቀን 2011 AGG(3-2) FT አዛም 3-1 ፋሲል ከነማ ⚽ 23'⚽31'ሪቻርድ ጆዲ ⚽ 37'ሙጂብ ቃሲም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident