ሀትሪክ ተመለሰች ረቡዕ ማለዳ በገበያ ላይ ትውላለች የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጅዋ ሀትሪክ ጋዜጣ በወረርሽኝ የኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለሳምንታት ከገበያ ርቃ አሁን ተመልሳለች። ነገ የአርበኞች...
ተወዳጅዋና የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ በአንባቢያን ተደጋጋሚ ጥያቄ በቀጣይ ሳምንት ለንባብ ልትበቃ ነው። ሀገራችንን ጨምሮ መላው አለምን ባስጨነቀውና በሞት በነጠቀው ክፉ...
ክለቡ ዛሬ በምድር ባቡር ስፖርት ክለብ ርቀቱን ጠብቆ ባካሔደው ውይይት ተጫዋቾች የአንድ ወር ደሞዝ ለመለገስ የተስማሙ ሲሆን የብር መጠኑም ከአንድ ሚሊዮን ብር...
ሀትሪክ ስፖርት በገበያ ላይ፤ ነገ ይጠብቋት ሀትሪክ ስፖርት በተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎቿ ታጅባ ለእርስዎ ውድና የተከበሩ አንባቢዋ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች።...
የሃብት ማሰባሰብ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ አምባሳደር ምስጋነው አረዳ በፅ/ቤቱ ተገኝተው የገንዘብ ድጋፉን ተረክበዋል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝደንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ሚኒስትሩን አምባሳደር ምስጋናውን...
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የባህልና የስፖርት ፌዴሬሽን የቦርድና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ባሳለፉት ውሳኔ መሠረት 50 ሺ ዶላር የሚያወጣ ለኮሮና ቫይረስ ህክምና የሚውሉ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአደገኛ ሁኔታ በአለማችን ብሎም በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተዛመተ የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ያስችል ዘንድ የኢ.እ.ፌ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በስልክ...
በሀገራችን የህዝባዊ ሩጫ ፈር ቀዳጅ የሆነው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ አለም ላይ ለተከሰተውና አለምን እያስጨነቀ ያለው የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ ለመከላከል በሀገራችን እንዳይስፋፋ...
የክለቡ ቦርድ ትናንት ባካሔደው ስብሰባ አቶ ዳዊት ከድር (ጆኒ) ጊዜያዊ ስራ አስኪያጅ እና ኢንስትራክተር ፉዓድ ዩሱፍ ምክትል አሰልጣኝ በማድረግ ሰይሟል። ኢንስትራክተር ፉዓድ ድሬዳዋ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident