የጨዋታ ቅድመ ዕይታ | ባህርዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሁለት ሳምንት አረፍት በኋላ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ ነገም ቀጥሎ 6...
ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር የተለያዩት ስሑላውያኑ አሰልጣኝ የሲሳይ አብርሀምን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ በማድረግ ሾመዋል። ሼር ኢትዮጵያ፣አክሱም ከተማ፣ሰበታ ከተማ፣አዳማ ከተማ እና...
ለመወዳደሪያ ብቁ አይደለም ተብሎ እድሳት ላይ የነበረው ስታዲዮሙ ዛሬ ከፌደሬሽን በተላኩ ሰዎች ተገምግሟል። ገምጋሚዎቹ በሚያቀርቡት ሪፖርት በቀጣይ ቀናት የስታዲዮሙ እጣፈንታ የሚለይለት ሲሆን በአሁኑ...
15ኛው ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ አርብ ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም ሰኞ በሚደረጉ 8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል። እኛም በነገው ዕለት የሚካሄደው...
ባለፉት ቀናት ከደሞዝ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ቅሬታ ልምምድ ያልሰሩት የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ላለባቸው ጨዋታ ወደ ሀዋሳ ለማምራት ተዘጋጅተዋል። ክለቡ ደሞዝ...
የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች በደሞዝ ምክንያት ልምምዳቸውን አቁመዋል። ጅማዎች ባለፈው ሳምንት ድሬደዋ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ደረጃቸውን ማሻሻል ቢችሉም አሁንም የቡድኑ ውስጣዊ ችግር...
👉 "ቡድኔ ቀይ ካርድ ከተመለከተ ቦኃላ ክፍተቶች ነበሩብን"የሱፍ ዓሊ(የጅማ አባጅፋር ምክትል አሰልጣኝ) 👉"ራሳችን በሳትናቸው ኳሶች ዋጋ ከፍለናል"ፍስሀ ጥዑመልሳን (የድሬዳዋ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኝ) ቡድኔ...
በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ላይ ጅማ አባጅፋርን ከድሬደዋ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በባለሜዳው ጅማ አባጅፋር 2-1 አሽናፊነት ተጠናቋል። ዋና...
የጅማ አባ ጅፋሩ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው በወላጅ በአባታቸው ህልፈተ ህይወት ምክንያት በዛሬው ጨዋታ ቡድናቸውን አይመሩም። በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident