5ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ በሚካሄዱ 6 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል።በትግራይ ስታድየም ሚካሄደው የስሁል ሽረ ና የአዳማ ከተማ ጨዋታን እንዴት ሊመስል እንደሚችል በዚህ...
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ሶምሀን በመልቀቅ አዲስ አዳጊውን አስዋንን የተቀላቀለው ዑመድ ኡኩሪ ልምምድ ላይ ባጋጠመው የጉልበት ጉዳት(cruciate ligament of the knee) ከውድድር ዓመቱ...
ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ ምንም ግብ ሳያስተናግድ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ከሥስት ጨዋታዎች ዘጠኝ ነጥቦችን መሰብሰብ የቻሉት የዮውሀንስ ሳህሌ ልጆች...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ስሁል ሽረ ዋና ዳኛ፡ ኢንተርናሽናል አርቢትር ለሚ ንጉሴ በሜዳና ከሜዳ ውጪ መረጋጋት የተሳነው ስሁል ሽረና ተከታታይ የሆነ አቋም ማሳየት ያቃተው...
ትላንት ምሽት በሜዳቸው ኪርኮፕ ዩናይትድን ያስተናገዱት ቢርኪርካራዎች ሎዛ ኣበራ እና ስቴፍ ፋሩግያ እያንዳንዳቸው ባስቆጠርዋቸው ሁለት ግቦች ታግዘው አሸንፈዋል።በመጀመርያው አጋማሽ ያለ ግብ የተጠናቀቀው...
በትግራይ ስታድየም የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች በመጀመርያ አጋማሽ ባስቆጠርዋቸው ግቦች ታጅቦ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።መቐለ 70 እንደርታ በባህርዳር...
በ3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎና የስሑል ሽረ ጨዋታ በቢጫ ለባሾቹ 3ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል።3 ተከታታይ ድሎችን ማስመዝገብ የቻሉት...
በማልታ የሴቶች ሱፐር ካፕ ጨዋታ ቢርኪርካራ ምጋር ዩናይትድን አምስት ለ ዜሮ በማሸነፍ የዓመቱ የመጀመርያ ዋንጫቸውን አሳክተዋል።ልማደኛዋ የግብ አዳኝ ሎዛ አበራ በጨዋታው ሁለት...
በ2ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገዱት ወልዋሎዎች በካርሎስ ዳምጠው ና ሰመረ ሀፍታይ ሁለት ግቦች ታግዘው ሁለተኛ ተከታታይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident