ከአሸናፊ በቀለ ጋር የተለያዩት ወላይታ ድቻዎች በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከደቡብ ፖሊስ ጋር ያሳለፈውን ገብረክርስቶስ ቢራራን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል። በ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላለመውረድ...
ከትላንት ወዲያ በተከፈተው የክረምት ወር የተጨዋቾች ዝውውር ላይ በንቃት መሳተፍ የጀመረው ወልዋሎ ሥስት ተጨዋቾችን አስፈርሟል። የዮሐንስ ሳህሌ ውልን ለአንድ ዓመት ያራዘመው ወልዋሎ...
በተጠናቀቀው ውድድር ዓመት አጋማሽ የወልዋሎ እሰልጣኝነትን ከፀጋይ ኪዳነ ማርያም ተቀብለው ጥሩ እሚባል ጊዜያትን ያሳለፋት ዮሐንስ ሳህሌ ቀጣይ ዓመት ከወልዋሎ ጋር እሚያቆያቸውን ውል...
ቢንያም በላይ ለክለቡ ሲይሪያንስካ የዓመቱ ሁለተኛ ግቡን አስቆጠረ በስዊድን ሁለተኛ ዲቪዝዮን 17ኛ ሳምንት በሜዳው ኦስተርስን የገጠመው ሲይሪያንስካ በቢንያም በላይ እማካኝነት በ49ኛው ደቂቃ በተገኘች...
ከጻውሎስ ጌታቸው(ማንጎ) ጋር የተለያዩት የጣና ሞገዶቹ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በተጨዋችነት እና በምክትል እሰልጣኝነት በርካታ ዓመታትን ያሳለፈው ፋሲል ተካልኝን በዋና እሰልጣኝነት ለመሾም ተቃርቧል።...
ኢትዮ-ነጃሺ ቱር ኤንድ ትራቭል ከትግራይ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በተዘጋጀው ይህ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ሻምፒዮኒ መቐለ 70 እንደርታ፣ስሑል ሽረ ና ወልዋሎ...
ካሳዬ ኣራጌን በአዲስ አሰልጣኝነት ለመቅጠር ዝግጅት ላይ ያለው ኢትዮጵያ ቡና ከአምስት ተጨዋቾቹ ጋር ተለያይቷል። የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን 9ኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቀው...
የ2011 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኖቹ መቐለ 70 እንደርታ 5 ተጨዋቾን ማስፈረማቸው ታውቋል። የፊታችን ነሐሴ 5 በካፍ እፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የኢኳቶሪያል ጊኒውን ካኖ...
በስዊድን ሁለተኛ ሊግ በ14ኛው ሳምንት ከሜዳው ውጪ ትሬሌቦርግስን የገጠመው ስይሪያንስካ በአሕመድ እና ቢንያም ግቦች ታግዞ ማሸነፍ ችሏል። ለእዲስ ክለቡ ስይሪያንስካ የመጀመሪያ ግቡን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident