መነሻ ገጽ Dawit birhane
ተፃፈ በ

270 መጣጥፎች
ባህርዳር ከተማዜናዎች

ባህርዳር ከተማ የፍቃዱ ወርቁን ውል አራዘመ

  የ12 ነባር ተጨዋቾቹን ወል ያራዘመው ባህርዳር ከተማ የአጥቂውን ፍቃዱ ወርቁን ውል ለቀጣይ ሁለት ዓመታት አራዝሟል። በ2010 ከድሬዳዋ ከተማ ባህርዳርን የተቀላቀለው ፍቃዱ ወርቁ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ወንድሜነህ ደረጄን ከባህርዳር ከተማ አስፈረመ

  ወደ ክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ዘግይቶ የገባው ኢትዮጵያ ቡና ወንድሜነህ ደረጄን ከባህርዳር ማስፈረም ችሏል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የባህርዳር ከተማን ጠንካራ የተከላካይ ክፍልን...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ሃብታሙ ታደሰ ከወልቂጤ ከተማ አስፈርሟል

  በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር 3 ተጨዋቾችን ማስፈረም የቻለው ኢትዮጵያ ቡና አራተኛ ፈራሚውን ሃብታሙ ታደሰን ከወልቂጤ አድርጓል። ወልቂጤ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያልፍ 13...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበታ ከተማ ሥስት ተጨዋቾችን ሲያስፈርም አንድ ተጨዋች ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

  አዲስ አዳጊዎቹ ሰበታ ከተማ መስኡድ መሐመድ፣ሳሙኤል ታዬ ና ደሳለኝ ደባሽን ሲያስፍርሙ ዳዊት እስጢፋኖስን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። አምና ከጅማ አባጅፋር ጋር ያሳለፈው የቀድሞው...

ወልዋሎዜናዎች

ወልዋሎ አዲግራት አራት ተጨዋቾችን አስፈረመ

ወልዋሎ አዲግራት አራት ተጨዋቾችን አስፈረመ በዮሐንስ ሳህሌ እየተመራ ቡድኑን እንደ አዲስ እያዋቀረ እሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት የአራት ተጨዋቾችን ፊርማ ማጠናቀቅ ችሏል። በጉዳት ምክንያት ለአንድ...

ባህርዳር ከተማዜናዎች

አፍወርቅ ኃይሉ ባህርዳር ከተማን ተቀላቅሏል

  ፋሲል ተካልኝን በአሰልጣኝነት የቀጠረው ባህርዳር ከተማ አፍወርቅ ሃይሉን ከወልዋሎ እስፈርሟል።ለተከታታይ ሁለት ዓመታት ከወልዋሎ ጋር በግሉ የተሳኩ ዓመታት ማሳለፍ የቻለው አፍወርቅ ሃይሉ የጣና ሞገዶቹ...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበታ ከተማ ፍፁም ገብረማርያምና ወንድይፍራው ጌታሁንን አስፈረመ

አዲስ አዳጊዎቹ ሰበታ ከተማዎች የክረምቱ ፈራሚዎቻቸውን ቁጥር ወደ 5 ከፍ ያደረጉላቸውን የሁለት ተጫዋቾችን ፊርማ አጠናቀዋል።ውበቱ አባተን በዋና እሰልጣኝነት ለመቅጠር የተስማሙት ሰበታዎች የቀድሞው የሙገር...

ባህርዳር ከተማዜናዎች

ሳሙኤል ተስፋዬ ባህርዳር ከተማን ተቀላቀለ

  የተጨዋቾችን ውል በማራዘም ላይ ሚገኙት ባህርዳር ከተማ የክረምቱ የመጀመርያ ፌርማውን አካሂዷል።ፋሲል ተካልኝን በእሰልጣኝነት የቀጠረው ባህርዳር ከተማ ሳሙኤል ተስፋዬን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ማስፈረም ችሏል።...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አማካይ አብዱልከሪም ኒኪማ የአርሜንያውን ክለብ ጋንድዛሳርን ተቀላቀለ

  በ2010 ክረምት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ከለቀቀ በኃላ ለአንድ ዓመት ክለብ አልባ ሆኖ የቆየው ቡሩኪናፋሶያዊው አብዱልከሪም ኒኪማ የአርሜንያውን ጋንድዛሳርን ተቀላቅሏል። በፈረሰኞች ቤት የሁለት ዓመት...