ለ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ጨዋታውን ባህርዳር ላይ ከሌሴቶ ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ያለ ምንም ግብ አቻ ተለያይቷል።...
ኳስ መጫወት እሚችል ግብ ጠባቂ ሲያፈላልጉ የነበሩት ኢትዮጵያ ቡና በረከት አማረን ከወልዋሎ ማስፈረም ችለዋል። በ2009 ወልዋሎ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያልፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ...
ተጨዋቾቹን በማስፈረም የተጠመደው መከላከያ የክረምቱ 8ኛ ፈራሚያቸውን ከሃዋሳ አድርገዋል።ከሃዋሳ ሁለተኛ ቡድን በውበቱ አባተ መሪነት ወደ ዋናው ቡድን ያደገው ደስታ ዮሐንስ ላለፋት ዓመታት የቡድኑ...
ደረጄ በላይን በአሰልጣኝነት የቀጠረው ጌዲኦ ዲላ ደረሰ ተሰማን ከሃላባ አስፈርመዋል። ፕሪምየር ሊጉን ለመቀላቀል ከፍተኛ ዝግጅት እያደረጉ ሚገኙት ጌዲኦዎች የክረምቱ አምስተኛ ፈራሚያቸውን ደረሰ...
ባለፋት ቀናት በቃል ደረጃ ከሰበታ ከተማ ጋር ተስማምቶ የነበረው ውበቱ አባተ ዛሬ በይፋ የሰበታ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተቀጥርዋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት...
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ስሙ ከብዙ ክለቦች ጋር እየተነሳ የነበረው ታፈሰ ሰለሞን በመጨረሻ ማረፍያውን ኢትዮጵያ ቡናን አድርጓል። የካሳዬን አጨዋወት ለመተግበር ያግዛሉ የተባሉ ተጨዋቾችን...
ላለፋት ሥስት ሳምንታት በኤርትራ አዘጋጅነት የተካሄደው ውድድር ዛሬ በኡጋንዳ እና ኬንያ መካከል በተካሄደ የፍፃሜ ጨዋታ ተጠናቅዋል። የአንድ ቡድን ፍፁም በላይነት በታየበት ጨዋታ...
ባህርዳር ከተማ ወጣቱን ተከላካይ ሰለሙን ውዴሳን ከመድን አስፈርሟል።ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በግሉ ከመድን ጋር የተሳካ ጊዜ ያሳለፈው ሰለሙን ውዴሳ የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል። ወንድሜነህ ደረጄን...
ኢትዮጵያ ቡና ብስራት ገበዩን ከወልቂጤ በማስፈረም የክረምቱን ፈራሚዎች ቁጥር ወደ ሰባት ከፍ አድርጓል። ዘግይቶ ወደ ዝውውሩ የገባው ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን በአምበልነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident