መነሻ ገጽ Dawit birhane
ተፃፈ በ

270 መጣጥፎች
ትግራይ ዋንጫዜናዎች

ሲዳማ ቡና በትግራይ ዋንጫ ተሳታፊ ይሆናል

  በሽቶ ሚድያ ኮሚዩኒኬሽን እና በትግራይ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ትብብርነት ከጥቅምት 30-ህዳር 9 ሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ ሲዳማ ቡናን በተጋባዥነት ያሳትፋል። ለሁለተኛ ጊዜ ሚካሄደው...

ሶሎዳ አድዋዜናዎች

ሰሎዳ ዓድዋ ሁለት ተጨዋቾችን ሲያስፈርም የአምስት ተጨዋቾችን ውል አራዝሟል

  ዝዋይ ላይ በተካሄደው የብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ወደ ከፍተኛ ሊግ ማደጉን ያረጋገጠው ሰሎዳ ዓድዋ የተከላካይ መስመር ተጨዋቹ ዓብዱልጀሊል መሐመድን ከአሶሳ፣የቀድሞው የክለቡ ተጫዋች...

ትግራይ ዋንጫዜናዎች

ትግራይ ዋንጫ ከጥቅምት 30-ህዳር 9 በመቐለ ይካሄዳል

  ሽቶ ሚድያና ፕሮዳክሽን ከትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የሚዘጋጀው ትግራይ ዋንጫ የዘንድሮ ዓመት ውድድሩን ከጥቅምት 30-ህዳር 9 በትግራይ ስታድየም ይካሄዳል። ባሳለፍነው...

ዜናዎችደደቢት

ደደቢት ሁለት ተጨዋቾችን አስፈረመ

  በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ በስፋት እየተሳተፋ ሚገኙት ደደቢት ሄኖክ ገብረመድህን እና ክብሮም አስመላሽን አስፈርመዋል። የቀድሞው የደደቢት፣መቐለ 70 እንደርታና ዳሽን ቢራ ተጨዋች ሄኖክ...

ዜናዎችደደቢት

ደደቢት ዲሜጥሮስ ወልደስላሴን አስፈርሟል

  በከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ ሚሆኑት ደደቢቶች የክረምቱ 11ኛ ፈራሚያቸውን ዲሜጥሮስ ወልደስላሴ አድርገዋል። ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከስሑል ሽረ ጋር በስምምነት የተለያየው ዲሜጥሮስ ማረፍያውን ሰማያዊዎቹ...

ሰበታ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ታደለ መንገሻ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቷል

  ሰበታ ከተማ በክረምቱ ከፈረሰኞቹ ጋር የተለያየውን ታደለ መንገሻን አስፈርመዋል። ባሳለፍነው ረቡዕ በተዘጋው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ንቁ የሆነ ተሳትፎ እያደረጉ...

ዜናዎችደደቢት

ደደቢት ሁለት ተጨዋቾችን አስፈረመ

  ሊጠናቀቅ የሰዓታት ዕድሜ በቀረው የኢትዮጵያ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ በንቃት እየተሳተፋ ሚገኙት ደደቢቶች የዮውሃንስ ፀጋይ ና አያሱ ለገሰ ዝውውርን አጠናቀዋል። ባሳለፍናው ውድድር...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበታ ከተማ 3 ተጨዋቾችን አስፈረመ

  አዲስ አዳጊዎቹ ሰበታ ከተማዎች የሥስት የውጪ ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። ውበቱ አባተ የአጥቂ መስመር ክፍላቸውን ለማጠናከር ቡሩኪናፋሲያዊውን ዲያዋራ ባኖን አስፈርመዋል።ከዚህ ቀደም ለቤልጅየሙ ክለብ...

ስሁል ሽረዜናዎች

ስሑል ሽረ መድኃኔ ብርሐኔን አስፈረመ

  በሳምሶን አየለ ሚመሩት ስሑል ሽረ ወጣቱን የቀኝ ተመላላሽ መድሀንየ ብርሀነን በማስፈረም የክረምቱ ፈራሚዎቻቸውን ቁጥር 10 አድርሰዋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከታዩት ተስፈኛ ወጣቶች...