Archive classic
Phasellus tellus tellus, imperdiet ut imperdiet eu, iaculis a sem Donec vehicula luctus nunc in laoreet
የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ወላይታ...
ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ድል ሲያሳኩ የመቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በአቻ...
ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል
በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ ተጠባቂው ጨዋታም በመቻል የበላይነት ሲቋጭ ምድረገነት ሽረም ወሳኝ ድልን ተቀናጅቷል።...
ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ
በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት በፊት በተካሄደው የ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን...
ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል
አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ የዉድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘዉ መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት...
መቐለ 70 እንደርታ አሰልጣኙን አሰናብቷል
መቐለ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ሲያሰናብት ሌላ አሰልጣኝ ለመቅጠር ጥረት ጀምሯል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረገ የነበረው እና በደረጃ ሰንጠረዡ 19ኛ...