Archive 4 Columns
Phasellus tellus tellus, imperdiet ut imperdiet eu, iaculis a sem Donec vehicula luctus nunc in laoreet
ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ
በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ለሀያ ሁለት አመታት በእግር ኳስ ተጫዋችነት በወጥነት ያገለገለው...
የሊጉ የ33ኛ ሳምንት ሦስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
መቻል ከሊጉ መሪ ጋር በነጥብ ዕኩል የሚሆንበትን ዕድል ከባህርዳር ከተማ ጋር አቻ በማጠናቀቁ ሳይጠቀምበት ሲቀር በተመሳይ ኢትዮጵያ መድን ከላይታ ድቻ ፣ ሀድያ ሆሳዕና...
“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ
ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል። ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ33ኛ...
በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ
በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም ለማስተዋወቅ ከፍ ያለ አበርክቶ ያለው የኢትዮጵያውያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በሚል...
የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ወላይታ ድቻ-ድሬደዋ...
ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ድል ሲያሳኩ የመቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በአቻ ውጤት...
ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል
በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ ተጠባቂው ጨዋታም በመቻል የበላይነት ሲቋጭ ምድረገነት ሽረም ወሳኝ ድልን ተቀናጅቷል። የሊጉ...
ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ
በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት በፊት በተካሄደው የ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን 2ለ1...