Archive 3 Columns
Phasellus tellus tellus, imperdiet ut imperdiet eu, iaculis a sem Donec vehicula luctus nunc in laoreet
አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል
በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀድያ ሆሳዕናም ወሳኝ ድል አግኝተዋል። የኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ጨዋታ...
ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ
በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት ሲመለሱ ቅያሪ ተጫዋች ላይ የተሳሳተው ዳኛ ግን ባላየ...
La FIFA lève temporairement l’interdiction de transfert de St. George
L'interdiction de recrutement imposée à Saint George's par la FIFA a été temporairement levée suite aux allégations portées contre le club par quatre...
FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George
Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted following allegations made against it by four former players. The club...
ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች የዝውውር ዕግድ በጊዜያዊነት ተነስቷል፡፡ ክለቡ የቅጣት መክፈያ ገንዘቡን ከሚድሮክ የበላይ ሀላፊ...
ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ሊያመራ ነው ነገር ግን የወቅቱ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ይጓዙ ይሆን ? ይጠበቃል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣዩ ሐምሌ 4/2018...
የ30ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች መናፍ ዐወል (አዳማ ከተማ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል =አዳማ ከተማ-መቐለ 70 እንደርታአዳማ ከተማ-ሃዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማአዳማ ከተማ-ድሬደዋ...
ለተከታታይ አመት ስኬታማ የሆነውን አሰልጣኝ በሊጉ ላይ ልናየው ግድ ይላል
ለተከታታይ አመት ወደ ፕሪምየር ሊግ ያሳደገው እና ሀላባ ከተማን የ2018 የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን ያደረገው በሽር አብደላ ማነው ? አዲሱን ኮከብ አሰልጣኝ ፕሪምየር ሊጉ...
የሊጉ መሪ በመድን ሲሸነፍ የጣና ሞገዶች እና ሰጎኖቹ ድል ቀንቷቸዋል
በሊጉ የሳምንቱ የማሳረጊያ ቀናት ሦስት ጨዋታዎች በኢትዮጵያ መድን ፣ ባህርዳር ከተማ እና ነገሌ አርሲ አሸናፊነት ተጠናቀዋል። የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በአምናው ሻምፒዮን ኢትዮጵያ...