በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው ወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ የግሉ አደረገ።

የ2019 የውድድር ዘመኑን ፋሲል ከነማን ባስመዘገው ሜዳው ሀላባ ስታዲየም ላይ በመግጠም የሚጀምረው ወላይታ ድቻ ጥቂት ጊዜን ያለ ክለብ ማሳለፍ የቻለውን የቀድሞው የመቐለ 70 እንደርታ ፣ ኢትዮዽያ ቡና እና ወልዋሎ ግብ ጠባቂ የነበረውን በረከት አማረን አስፈርሟል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ