መነሻ ገጽ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ እና አስቻለው ታመነ ተለያዩ
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ እና አስቻለው ታመነ ተለያዩ

አጋራ
አጋራ

አስቻለው ታመነ የአንድ አመት ቀሪ ውል እየቀረው ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል።

ከዲላ ከተማ እግር ኳስን ከጀመረ በኋላ ለደደቢት ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ፋሲል ከነማ ፣ መቻል እና የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በድሬዳዋ ከተማ ያሳለፈው የመሐል ተከላካዩ አስቻለው ታመነ ባስገባው የልቀቁኝ ጥያቄ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የአንድ አመት ቀሪ ውል እየቀረው በስምምነት ተለያይቷል።

አብዲሳ ጀማልን አስቀድመው የለቀቁት ድሬዳዋ ከተማዎች በቀጣዮቹ ቀናትም የሚለቁ ተጫዋቾች እንደሚኖሩ ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...