ልደታ ክፍለ ከተማ ሰርካዲስ እውነቱን አሰልጣኝ አደረገ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ያለፉትን ሦስት አመታት እየተካፈለ የሚገኘው ልደታ ክፍለ ከተማ የቀድሞው የዳሽን ረዳት አሰልጣኝ የጥረት ኮርፓሬት እና የባህርዳር ከተማ ዋና አሰልጣኝ እንዲሁም ደግሞ በኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች እና በሉሲዎቹ ረዳት በመሆን ያገለገለችውን አሰልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱን ዋና አሰልጣኝ በማድረግ ቀጥሯል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ