ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ግብ ጠባቂ እና አጥቂ አስፈርመዋል
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የማመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የቀድሞውን የንብ እና ገላን ከተማ እንዲሁም በመቐለ 70 እንደርታ ያለፉትን አመታት ቆይታ ማድረግ የቻለውን ግብ ጠባቂው ሶፎኒያስ ሰይፈ እና በአንደኛ ሊጉ ሆሞሻ ሸንጋ 13 ጎሎችን ያስቆጠረው ወጣቱ አጥቂ መሐመድ አብዱላዚዝ ንግድ ባንክን ተቀላቅለዋል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ