መነሻ ገጽ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ አቤል ሀብታሙ ውሉን አራዝሟል።
ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎች

አቤል ሀብታሙ ውሉን አራዝሟል።

አጋራ
አጋራ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የወሳኝ አጥቂውን ውል አደሰ

የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ውል አራዝሞ ትላንት ወደ ዝውውሩ በመግባት የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር የፈፀመው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዛሬው ዕለት የወሳኙን አጥቂ አቤል ሀብታሙን ውል አራዝመዋል።

የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጥቂ ከከፍተኛ ሊጉ እስከ ፕሪምየር ሊጉ ድረስ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ጥሩ ቆይታን ከማድረግ ባለፈ ወሳኝ ጎሎችን ጭምር ሲያስቆጥር የተመለከትነው ሲሆን ወደ ሌላ ክለብ ያመራል ተብሎ ቢጠበቅም በመጨረሻም በክለቡ መቆየቱ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...