መነሻ ገጽ ሸገር ከተማ ሸገር ከተማ አጥቂ አስፈረመ
ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ አጥቂ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

ሀብታሙ ታደሰ ለሸገር ከተማ ፈረመ

በከፍተኛ ሊግ 2010 ለወልቂጤ ከተማ ሲጫወት ድሬዳዋ እና ዝዋይ (ባቱ) ሜዳ ላይ በደርሶ መልስ በናሽናል ሲሜንት ክለብ ላይ ዘጠኝ ጎሎችን ካስቆጠረ በኋላ በበርካታ ክለቦች አይን ውስጥ በመግባት ፕሪምየር ሊጉን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር መተዋወቅ የቻለው አጥቂው ሀብታሙ ታደሰ በመቀጠል በሀድያ ሆሳዕና ፣ ባህርዳር ከተማ እና የሊጉ ሻምፒዮን በሆነበት ሲዳማ ቡና ሁለት አመታትን አሳልፎ ቀጣይ መዳረሻው ሸገር ከተማ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...