ወጣቱ ተከላካይ ውሉን በነብሮቹ ቤት አራዝሟል።

ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በንብ እና መቻል ቆይታን አድርጎ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በሀድያ ሆሳዕና እጅግ ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው ወጣቱ የመሐል ተከላካይ ዳግም ወንድሙ ለተጨማሪ አመት በሀድያ ሆሳዕና ውሉን ማራዘም ችሏል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ