ሀዋሳ ከተማ አማካይ የግሉ አድርጓል።

ቃለአብ ውብሸትን የመጀመሪያ ፈራሚ በማድረግ ወደ ዝውውሩ የገቡት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ የቀድሞው የአዳማ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ መድን እና ያለፉትን ሁለት አመታት በሀድያ ሆሳዕና ቆይታ የነበረውን አማካዩ ሙሴ ካባላን የግላቸው አድርገዋል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ