መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ከተማ የሁለት ወጣቶችን ውል አራዘመ
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ የሁለት ወጣቶችን ውል አራዘመ

አጋራ
አጋራ

ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል።

የአሰልጣኝ ተመስገን ዳናን ውል ለተጨማሪ አመት ያራዘመው ሀዋሳ ከተማ የሁለት ወጣቶችን ውል በዛሬው ዕለት ሲያራዝም ለስድስት አመታት ከታችኛው ቡድን በማደግ በግብ ጠባቂነት ያገለገለው ምንተስኖት ጊምቦ እና በተከላካይ እና አማካይ ቦታ ላይ ሁለገብ ሆኖ የሚያገለግለው ብሩክ ታደለ ለተጨማሪ ሁለት አመት ውላቸውን አድሰዋልቸ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...