መነሻ ገጽ ሀላባ ከተማ ሀላባ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዘመ
ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዘመ

አጋራ
አጋራ

ሀላባ ከተማ የመስመር አጥቂውን ውል አራዘመ።

በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት እና በትላንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ አራት አዳዲስ ፈራሚዎችን የግሉ ያደረገው ሀላባ ከተማ በዛሬው ዕለት ደግሞ የወሳኙን የመስመር አጥቂ ዮናታን ሐይሉን ውል አራዝሟል።

ከተለያዩ ክለቦች ሲያያዝ የነበረው የቀድሞው የደደቢት ተጫዋች በመጨረሻም ከከፍተኛ ሊጉ ባሳደገው ክለብ ለመቀጠል ውሉን አድሷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...